Archive | December 2012

You are browsing the site archives by date.

ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ቁጣቸውን እየገለጹ ነው በሊቀ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዓለማየሁ ከአገር መባረር ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ቁጣቸውን እየገለጹ ነው


ሊቀ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዓለማየሁ ከብፁዓን አበው ጋር ሐራ ዘተዋሕዶ ሊቀ ካህናት ለጉባኤው መግለጫ ይቅርታ እንዲጠይቁ ለሰዓታት ጫና ተደርጎባቸዋል ‹‹አጀንዳዬ ሃይማኖታዊ ነው፤ የሠራኹት ስሕተት ይኹን የምጠይቀው ይቅርታ የለም !!›› የሰላምና አንድነት ጉባኤው መግለጫ እንደሚያወጣ ይጠበቃል መንግሥት በወሰደው ርምጃ የመንበረ ፕትርክና ዓላሚዎቹ ጳጳሳት እጅ እንዳለበት ታምኖበታል  በተወሰኑ ጳጳሳት ግፊትና በመንግሥት የደኅንነት ኀይሎች ርምጃ ትላንት ምሽት ከኢትዮጵያ […]

በቡሬ ግንባር የሚገኙ እና በግጭቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ወታደሮች መሳሪያቸውን እንዲያስረክቡ ታዘዙ


  ታህሳስ  ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት ወታደራዊ ምንጮች እንደገለጹት ባለፈው ማክሰኞ ሌሊት በሰራዊቱ መካከል የተፈጠረውን የእርስ በርስ ግጭት ተከትሎ በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ከሆኑ በሁዋላ ባለፈው ሀሙስ ከመቀሌ እ             ከአፍዴራ የተንቀሳቀሱ ወታደራዊ አዛዦች በግጭቱ የተሳተፉት ሁሉ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ማድረጋቸው ታውቋል። በእለቱ ከፍተኛ ግምገማ መካሄዱንም ለማወቅ ተችሎአል። በአሁኑ ሰአት አንጻራዊ ሰላም መስፈሩን በአካባቢው የሚኖሩ […]

“[ሻዕቢያ] በየቀኑ እየሞተ ነው”


ፕሬዚዳንቱ ግን “በልማት” ተግባራት ተጠምጃለሁ ይላሉ December 30, 2012 11:58 am By Editor Leave a Comment ኤርትራ ከውጪና ከውስጥ ተዥጎርጉራለች። ከውጪ ደግሞ “በየቀኑ ትንሽ ትንሽ እየሞተች ነው፤ በቅርቡም የሚፈነዳ ነገር አለ” በሚል ግምት ከየአካባቢው እየተሰጠ ነው። ከውስጥ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢንቨስትመንት ጥያቄና ግብዣ ላይ ናቸው። የተበላሸባቸውን ዲፕሎማሲ ለማቃናት ላይ ታች እያሉ ነው። “ኤርትራን በተመለከተ የሚወጡት መረጃዎች የችግሮቿን መወሳሰብና የፕሬዚዳንት […]

“ጥቁሩ ሰው” ይናገራል!


November 16, 2012  10:49 am  By Editor 34 Comments “ጥቁሩ ሰው” ይሉታል። ኢትዮጵያዊያን ለሚያሽከረከራት አስፈሪ ፈተና መፍትሄው ሰብአዊነትን ማስቀደም ብቻ ነው የሚል የጸና እምነት አለው። “ከጎሳ በፊት ሰብዓዊነት” በሚል መሪ ዓላማ ከሚመስሉት ጋር በመሆን ድርጅት አቋቁሞ መሥራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባከናወናቸው ሥራዎች ከፍተኛ እርካታ እንደሚሰማው ያምናል። ኢትዮጵያዊያን ችግር ደርሶባቸዋል በሚባልበት ሁሉ ቀድሞ ደራሽ እንደሆነ ብዙዎች […]

የሕወሓት አብዮት ሰለባዎች.. የአዋሳ ከንቲባ አቶ ሽብቁ እስር ተፈረደባቸው


  Saturday, December 22, 2012 የሕወሓት አብዮት ሰለባዎች.. የአዋሳ ከንቲባ እስር ተፈረደባቸው ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ጉራ ፈረዳ ወረዳ የአማራ ክልል ተወላጆች ተባረው መሬታቸው ለሌሎች የስርዓቱ ደጋፊዎችና አባላት በሃራጅ መሸጡን ዘ-ሐበሻ ስትዘግብ ቆይታ ነበር። ከአዲስ አበባ የመንግስት ሚዲያዎች ያስተላለፉት ዜና ደግሞ የሃዋሳ ከተማ ነዋሪ ላልሆኑ ሰዎች መሬት የሸጡ የክልሉ ባለስልጣናት በሙስና ወንጀል ተከሰው እንደተፈረደባቸው ያትታሉ። የሕወሓት/ኢሕአዴግ […]

መንግሰት የኢንተርኔት ድረገጾችን እና ብሎጎችን እንደሚያፍን በይፋ አመነ


  ታህሳስ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አንዳንድ የኢንተርኔት ድረገጾች እና ብሎጎች በኢትዮጽያ እንደሚታገዱ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በይፋ አረጋገጡ፡፡ ብ/ጄኔራሉ ሰሞኑን ለንባብ ከበቃው መንግስታዊው “ዘመን” መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንዳረጋገጡት አንዳንድ አስጊ ናቸው ያሏቸውን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን ማገድ የኤጀንሲው ዋንኛ ስራ አለመሆኑን፤ ነገር ግን በመርህ ደረጃ መደረግ […]

Gen. Samora Yenus in a German hospital – update


Elias Kifle | December 28th, 2012  UPDATE – December 28, 2012: Ethiopian Review sources are reporting that armed forces chief of staff Gen. Samora Yenus is back in a Germany hospital. In August, we reported that Samora, looking frail, returned to Addis Ababa to attend dictator Meles Zenawi’s funeral, and that he will return to […]