Archive | March 2013

You are browsing the site archives by date.

ርዕዮት ዓለሙ ሁለተኛ ዲግሪዋን እንዳትማር ተደረገች


ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙ የርቀት ትምህርት እንዳትማር መከልከሏን የዜና ምንጮቻችን አስታወቁ፡፡ የርዕዮት አለሙ ቤተሰቦችም የዜናውን ትክክለኛነት አረጋግጠዋል፡፡ ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ርዕዮት እንደማንኛውም እስረኛ ሁለተኛ ዲግሪዋን ለመስራት ህንድ አገር በሚገኘው የሂንድራ ጋንዲ ናሽናል ኦፕን ዩኒቨርሲቲ አስፈላጊውን ክፍያ ፈፅማ ብትመዘገብም ማረሚያ ቤቱ መጀመሪያ ከፈቀደ በኋላ ፖለቲካል ሳይንስ እንደምትማር ሲታወቅ ክልከላ ደርሶባታል ፡፡ የርዕዮት አለሙ እጮኛ […]

መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?!


በየትኛውም የእድገት  ደረጃ  ይሁን የፖለቲካ  አመለካከት ወይም የሃይማኖት  ስርአት  ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው  ቢባል ማጋነን አያስብልም፡፡ ለዚህ ይመስላል የሮማ  ካቶሊክ ቤ\ክርስቲያን   በቀርቡ 266ኛዋን  መሪ (ፓፓ ) ለመምረጥ የሃይማኖቱ አባቶች  በቫቲካን ከተማ  በተሰባሰቡበት  ወቅት በ 150,000ዎች  የሚቆጠሩ ምእመናን ቀጣዩ የሃይማኖታችን አባት  ማን ይሆኑ? በማለት  የምርጫው ውጤቱን ለማወቅ  በታላቁ  የቅዱስ  ጴጥሮስ  […]

ሁሉም ሊያየውና ሊያዝን ሊፀልይ የሚገባበት ዘግናኝ ትዕይንት እና እውነት።


ይህንን ቪዲዮ አይተው ኢትዮጵያዊነት ምን ያህል,,,,,,! ወገን በዚህ ሰዐት የኢትዮጵያዊያን ከሳውዲት አራቢያ የሚያሰሙት የስቆቃ ድምጽ እንቅልፍ ነስቶናል ።ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ይገረፋሉ ፥ ይሰቃያሉ አሰቃቂ የሆነ ኢ- ሰብአዊ የሆነ ግፍ እየደረሰባችው ይገኛል ። በጣም የሚያሳዝነው መንግስት የሚባለው እና ኤምባሲ ከፍቶ የተቀመጠው የአምባገነኑ ተወካዮች ምንም ሲያደርጉ አይታዩም ።ለነዚህ በግፍ ከሃገራቸው ተሰደው በአሁኑ ሰኣት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖች ማን […]

መድረክ አገሪቱ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች አለ


– የግንባሩን ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ኢትዮጵያ መስቀነኛ መንገድ ላይ ደርሳለች አለ፡፡ መድረክ ይህን ያስታወቀው መጋቢት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በግንባሩ ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡ ግንባሩ ዛሬ “የኢትዮጵያን ወቅታዊ፣መሰረታዊ ችግሮች መፍቻ ማኒፌስቶ” ያለውን ባለ12 ገፅ ሰነዱን ይፋ አድርጓል፡፡ ሰነዱ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል […]

ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት


የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡ ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡ የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተከሰሰው በሀሰት ስለሆነ ነው፡፡ በእርግጥ ይህንን ያልኩት እኔ አይደለሁም፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የመሀል ዳኛ የሆነው አቶ አማረ አሞኘ ነው፡፡ ባለፈው […]

የጀርመን ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት


የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ኮሚቴና በጀርመንኛው «ፔን ሴንትሩም ዶይችላንድ» ተቋም የጀርመኑ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ስለሠብዓዊ መብትና ስለመናገር ነፃነት መገደብ በይፋ እንዲናገሩ በደብዳቤ ጠየቁ። በጀርመን ምክር ቤት የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴና በምክር ቤት የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ም/ሊቀመንበርም ተመሳሳይ ነጥብ አንስተዋል። እጅግ የተከበሩ የጀርመን ፕሬዚዳንት፤ ስለነፃነት መጠየቁ ተሸላሚው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ባሳለፍነው ሀምሌ ወር ሀገርን በከፍተኛ ሁኔታ መክዳትና ሽብርተኝነት […]

Xuuqqishech Keno- ikke kookkee daggooch gutte eciyoo


”nuutee keno nukki  wogeebee axaaxoo  wocciibee wonaafoo ” taandi botttoo kochiibee bo shoddetaa ta waayetoocheen! ikke aaboon xuuqqishechi  kenoonaa bi gutte mecheena’ona gabiyooch hammiibeeheete.ebi xuuqqishechi keno qaabbe mecheen qanne kishoona guucheen wotta yooche kishoona yaabii bi qaxiriibeeti goorooch magge mooyo biich danehe.qaabbe mechee kotoochee timona,”taannaa ta nuuteenoochee konin oogichaa shunnenne?” getona echahan.guuchee wotta dabbiyoona”iberoo konin oogichaa […]

በጋምቤላ፤ አሜሪካ የዜጋዋን መቃብር ከፍታ መረመረች


የጋምቤላ “አኬልዳማ” እየተደረሰ ነው በጋምቤላ የመከላከያ ሰራዊት ከጨፈጨፋቸው ሰዎች መካከል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አቶ ኡሞት ኡዶል ግድያ ለማጣራት ከአሜሪካ መንግስት የተላኩት የፎረንሲክ (ለህዝብ ይፋ የሚያደርጉ) ባለሙያዎችን ጋምቤላ ገብተው የማጣራት ሥራ ጀምረዋል። “የጋምቤላ አኬልዳማ” እየተዘጋጀ እንደሆነም ተሰማ። የጎልጉል የጋምቤላ መረጃ አቀባዮች እንዳሉት ጋምቤላ የደረሱት የአሜሪካ ዜጎች የሄዱበትን ጉዳይ ለማከናወን ከክልሉና ከመከላከያ ሰራዊት ባለስልጣናት ዘንድ እክል ገጥሟቸው […]

Ethiopian National Defense Forces Killed 6 Civilians, including US citizen in the Gambella region of Ethiopia.


Press Release (Vancouver BC Canada)— On March 2, 2013, seventeen Anuak men were ambushed by Ethiopian National Defense Forces (ENDF), as they were sitting under a tree near Gilo river in a rural area in the Gambella region of southwestern Ethiopia. Six men were killed. Among those killed was a 33-year old American citizen, Omot Ojulu […]

ESAT Fundraising program OSLO NORWAY Feb 2013


Human rights activist Tamagne Beyene wrapped up his global fundraising tour for ESAT, and shared his memorable encounters with Ethiopians in several countries. Tamagne said Ethiopians from South Africa to Australia, New Zealand to across Europe showered him with outpouring love and support as he raised a record sum of money for the up-and-coming Ethiopian […]