Archive | June 2013

You are browsing the site archives by date.

ኦባንግ ከቴላቪቭ ባለስልጣናት ጋር ይመክራሉ


 “መኖር አለ፣ መሞት አለና ወደ ህሊናችን እንመለስ” እስራኤል ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ፍላጎት የሚመረጥ የተረጋጋ መንግስት እንዲቆም ከመቼውም ጊዜ በላይ የምትንቀሳቀስበት ወቅት ላይ መሆኗን ለማሳሰብ በነገው እለት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ አቶ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። የሒብሩ ዩኒቨርስቲ ምሁራንና ማህበረሰብ ለአቶ ኦባንግ መልክት ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚጠይቅ ንግግር ያደርጋሉ። በእስራኤል የሚኖሩ ስደተኛ ወገኖችን አስመልክቶ ቃል እንደተገባላቸውም አመልክተዋል። አቶ […]

የትኛው አማራጭ ለአሜሪካ? “ኢህአዴግን ምን እናድርገው? ንገሩን!”


አሜሪካ ከመቼውም ጊዜ በላይ ደንግጣለች። ኦባንግ እንዳሉት ለህዝባቸው “ሬት” ለምዕራባውያንና “ማር” (የቤት ቀጋ፤ የውጭ አልጋ) የነበሩት አምባገነን በድንገት እንደ ተነቀለ ቡሽ ተስፈንጥረው ከሲስተም መውጣታቸው አሜሪካንን አስጨንቋታል። በተለይም እሳቸው አፍነው የያዙት የስርዓቱ “ክፉ ጠረን” አሁን እነርሱ (አሜሪካውያኑ) ደጅ የደረሰ ያህል መፍትሄ ለመፈለግ የወሰኑ ይመስላሉ። አውቀውና ፈቅደው ሲታለሉ የቆዩበትን ጊዜ አስልተው መንገዳቸውን የማስተካከል ስራ የጀመሩት ዛሬ አይደለም። […]

“Ethiopia After Meles: The Future of Democracy and Human Rights”


Testimony before the Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights and International Organizations Date: June 20, 2013 Given by: Mr. Obang O. Metho, Executive Director Solidarity Movement for a New Ethiopia  “Ethiopia After Meles: The Future of Democracy and Human Rights” I would like to thank the Chairman of the Committee on Foreign Affairs, […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሕዝባዊ ንቅናቄ በይፋ ጀመረ


ዛሬ (ሰኔ 13/2005) በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሳወቀው ለ3 ወራት የሚዘልቅ “ሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የተሰኘ ሕዝባዊ ንቅናቄ አውጇል። ሕዝባዊ ንቅናቄው የአዳራሽ ስብሰባ፣ የተቃውሞ ሰልፍ እና የፀረሽብር ሕጉ እንዲሰረዝ የሚጠይቅ ፊርማ (ፒቲሽን) ይሰበሰባል። በዚህም በአዲስ አበባ 6 እና በክልል ደግሞ ለመጀመሪያ ዙር ዐሥር ስብሰባዎች ይካሄዳሉ። የንቅናቄው ዓላማ የፀረሽብር ሕጉ እንዲሰረዝ፣ የዜጎች መፈናቀል እና የመሬት መቀራመት እንዲቆም፣ […]

የቢሮ ኃላፊው በሙስና ላይ ምስክር ሳይሆኑ ተገደሉ


“ብዙ ሳይታወቅ የተገደሉ ተስፋዬዎች አሉ” በነበራቸው የስራ ሃላፊነት በድብቅ መረጃ ሲያሰባስቡ ቆይተው ለመንግስት ካጋለጡ በኋላ ራሳቸውን ደብቀው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኢሬሣ ምሳ እየተመገቡ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ። አቶ ተስፋዬ ሰኞ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ከኮሚሽነር አሊ ሱሌማን ጋር ቀጠሮ ይዘው ነበር። በቅርቡ ወደ ፌደራል መንግስት የተዛወሩት የጋምቤላ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ኡሞት ኦባንግ፣ ከ83 […]

የሙስና ምርመራ እየተወሳሰበ ነው!


“መበላላት እንዳይጀመር ስጋት አለ” በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ መበላላት ያስነሳል የሚል ፍርሃቻ እያስነሳ ነው። “ሰፈር የለየው” የጸረ ሙስና ዘመቻ የፈጠረው ስጋት የሃይል ሚዛን የያዙትንም ስጋት ውስጥ ከትቷል። በኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ የታየው የውስን ሰዎች በድንገት በመበልጸግ ከባለስልጣኖችና […]

HRLHA Participates in 23rd Regular Session of UN Human Rights Council


  The Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) has participated in the 23rd regular session of the UN Human Rights Council held at the UN Geneva Headquarters in Switzerland from May 27 to June 14, 2013. The event particularly hosted by the HRLHA on the past and present human rights situations in […]

አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው!!


(ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ) ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !! “We are just leaving barbarism and are still entirely at the beginning. The French, however have already gone a piece of the way and have a century`s lead in every respect.”                       […]

Wode Iyaa Wolloote Iye Wone Aaf Daayoo


 Taatoo gochechina’ochi goyee daachoon uumiyooch wodde shuuraareena’on geddi toommooch danehe. Ebi shuuraareena’oochee gochechina’och qoodeebeeti yee’iyoochee tii goyee uumiyee shuunechina’on xuggoona shaco, boccee uumiyoonaa shaahimmi shuuraareena’on tiijjoo hakkeehe. Baroyee baroyee boccee uumiyoo oogichii galletiimmonaa kupphetaa shuuneya bede shuunoone. Hanaachi hini qoyitoon yechaa ta  giddeto boccee uumiyoon ciinnimmona  tuneyaan beetaa yee’iyoon ciinnimmonane.Gallaame shemmo tuneba! Katine goorooyee hach […]

ኢትዮጵያ ለግብፅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች


EMF: በአባይ ግድብ የተነሳ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው ፍጥጫ ከዚህ በፊት ከነበረው ሁኔታ በተለየ መልኩ ውጥረት የነገሰ ይመስላል። በተለይም የግብፁ ፕሬዘዳንት “ቅንጣት ውሃ አናስነካም!” ከማለት አልፈው ካቢኔያቸውውን ሰብስበው ሲነጋገሩ በቀጥታ በቴሌቪዥን ሲተላለፍ፤ ኢትዮጵያን ለመምታት የተለያዩ ሃሳቦች ሲያቀርቡ ከታየ በኋላ፤ የግብፅ እና የኢትዮጵያ ጉዳይ የሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በተለይም ሰሜን ሱዳን እና ግብፅ የናይል ወንዝን አስመልክቶ […]