Archive | November 2013
You are browsing the site archives by date.
ADDIS STANDARD’S EXCLUSIVE INTERVIEW WITH ANA GOMES
Ana Gomes is coordinator and spokesperson of the foreign affairs committee for her political group, the Social-Democrat. With 200 members the Social-Democrat is the second largest group within the European Parliament. For Ethiopia and Ethiopians though Ana Gomes is best remembered for her role as the leader of the EU election observers’ team during […]
የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ከተቃዋሚዎች ጋር ተወያዩ
ለአውሮፓ፣ ኤዥያ፣ ካሪቢያን፣ፓስፊክና አፍሪካ ጉባኤ አዲስ አበባ የተገኙት የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች በቢሮአቸው ከተቃዋሚዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ከስፔን፣ ፖርቱጋል፣ ማልታ፣ ፈረንሳይና እንግሊዝ የተወከሉ ልኡካን በኢትዮጵያ ስላላው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ ከተቃዋሚዎች በኩል ከመድረክ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ከአንድነት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና አቶ አስራት ጣሴ፣ ከመኢአድ አቶ አበባው መሀሪ፣ ከሰማያዊ ፓርቲ አቶ ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ከኢዴፓ አቶ ልደቱ […]
በሳውድ አረቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ መከራና ጭንቀት እንዲሁም የሚፈጸመው ጥቃት እንደቀጠለ ነው::
በሳውዲ አረቢያ የወገኖቻችን ህይወት አሰቃቂ እና ዘግናኝ በሆኑ አደጋዎች ታጅቦ ግፍ እና መከራው ቀጥሏል:: ይህ የምትመለከቱት ምስል በቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩነቨርስቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ነቺ ። በሳውዲ አረቢያ ውስጥ እጅግ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሁንም መከራና ስቃይ ላይ ናቸው። በመላው አለም ተበትኖ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ካለማቋረጥ ያደረገው ወገንና ሀገር አኩሪ ጩኸትና አቤቱታ ችግሩ በአለም […]
Gaki Sherocho (died 1919) was the last king of the Kingdom of Kaffa
Gaki Sherocho (died 1919) Gaki Sherocho (died 1919) was the last king of the Kingdom of Kaffa (6 April 1890 – 10 September 1897) in what is now Ethiopia. He is usually called by the Kaffa “Chinito”, the diminutive of Taten Chini (“King Chini”). According to Amnon Orent’s informants, Gaki Sherocho had many more fields […]