Archive | January 2014

You are browsing the site archives by date.

የ2014 የዓለም የመፈንቅለ መንግሥት ትንበያ ኢትዮጵያ 25ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች የ2014 የዓለም የመፈንቅለ መንግሥት ትንበያ


ኢትዮጵያ 25ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች    በያዝነው የአውሮጳውያን ዓመት ሊከሰቱ የሚችሉ የመፈንቅለ መንግሥት አደጋዎች ይፋ ሆኑ፡፡ በርካታዎቹ በአፍሪካ አገራት ሲሆኑ አደጋው ካንዣበበባቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያ 25ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በአሜሪካ የፖለቲካ ሳይንቲስት የሆኑት ጄይ ዑልፌልደር የተለያዩ የሒሳብ ስሌቶችን በመጠቀም የ2014ዓም የመፈንቅለ መንግሥት ትንበያቸውን ሰጥተዋል፡፡ እንደ እርሳቸው ትንበያ ከሆነ 40 አገራት ቀይ የአደጋ ምልክት በርቶባቸዋል፡፡ ስለ ጉዳዩ ሲናገሩ […]

“በዝዋይ የታሰሩት ባለቤቴ እዛው እስር ቤት መሞታቸውን ሕዝብ ይወቅልኝ” – ወ/ሮ ፈሪሃ አብድርሃማን


(ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው) አቶ አህመድ ነጃሽ ሐሰን በ2002 ዓ.ም በተደረገ አገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ክልል የኦሮሞ ኮንግረስ/ መድረክን በመወከል ተወዳድረው ነበር፡፡የፖለቲካ ተሳትፏቸውን እንዲያቋርጡ በተለያዩ መንገዶች ሲነገራቸው ቢቆዩም በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ ማሰማትና መደራጀት ህገ መንግስታዊ መብት መሆኑን በመጥቀስ ሲከራከሩ መቆየታቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ ፈሪሃ አብድርሃማን የሱፍ ለፍኖተ ነጻነት አስታውሰዋል፡፡ በ2003 የመንግስት የጸጥታ ሰዎች አቶ አህመድን በኦነግ […]

Press Release: US Congress Takes a Historic Stance Against Land Grabs-Related Forced Evictions in Ethiopia


Oakland, CA – In a historic move, the US Congress has taken a stance on land grabs-related human rights abuses in Ethiopia. The 2014 Omnibus Appropriations Bill contains provisions that ensure that US development funds are not used to support forced evictions in Ethiopia. The bill prevents US assistance from being used to support activities […]

by yared kebede adnew


by yared kebede adnew. God job keep it up

2014 Golden Pen of Freedom awarded to jailed Ethiopian journalist


Eskinder Nega, an Ethiopian publisher, journalist and blogger who is serving an 18-year jail sentence under anti-terror legislation, has been awarded the 2014 Golden Pen of Freedom, the annual press freedom prize of the World Association of Newspapers and News Publishers (WAN-IFRA). Mr Nega was arrested on September 14, 2011 after publishing an article criticising […]

ooge bunee qondoo amooch giihe?


topphiyee shooddee shiishee yesheena’ochi 6ne baaroo meqelee katemooch bi baareehooba qanniti worganikkimmi mooyina’oochee ikkoo ‘mesfin industrial engineering’ getteebeeti kubbaaniyoona qanniti ooge bunee qondoone. baaroo ciitoyee gubbi ebi bunee qondoo bunee dane xaa’ee tuneti kafa hakkeebeeti biheraawee muuziyeemooch bi kotemmo tunoon feedereeshinee mikkiree kexo arichiyoo arichehe? hanaach ebi bunee qondoo beeto aabekkiye?   Posted By: Kumilachew […]

ፕሮፌሰሩ – ሰክነው ማዳመጥ ለሚችሉ መናገር ያስደስታቸዋል


“ችግር ፈጣሪው አንድነት (ፓርቲ) ነው።” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ፓርቲና የደቡብ ህብረት ፓርቲ መሪ ናቸው። በግል የመድረክ መስራች ሲሆኑ፣ የሚመሩት ድርጅትም በመድረክ ጥላ ስር ከተሰባሰቡት ፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ይገኝበታል። ፕ/ር በየነን ጨምሮ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ኢህአዴግን በመቃወም የሚታወቁ ፖለቲከኞች ተተኪ ፖለቲከኞች አላዘጋጁም በሚል ይወቀሳሉ። በዚህ ጉዳይ ስማቸው ከሚነሱት መካከል አንዱ ፕ/ር በየነ ናቸው። […]

የወያኔ ነፍስ በበረከት ስምዖን በኩል ስትቃዥ ‹መንግሥት ሰልፍ ውጣ ቢለው ይወጣል፤ መንግሥት ተኛ ቢለው ይተኛል፤ ግፍ ብንፈጽም እንኳን አርሶ አደሩ ይህንን መንግሥት ይሸከመዋል እንጂ ምንም አይለውም፡፡”


    አንደኛው መስከረም ጠብቶ ሌላኛው መስከረም እስኪጠባ ድረስ ባሉት የ365.25 ቀናት ውስጥ ስንት ጉድ መስማት እንዳለብን የሚጠቁም አሃዛዊ መረጃ ሊኖር እንደማይችል መቼም ግልጥ ነው፤ ነገር ግን የዘመናችን ኢትዮጵያ የታሪክ ጎርፍ ያመጣብን ከወያኔና መሰሎቹ በስተቀር ሌሎቻችን ያልጠበቅነው ዱብዕዳ ክስተት ምሥጋና ይንሳውና በዬቀኑ የማንሰማውና የማናየው ዕንቆቅልሽ እንዳይኖረን ሆነናል፡፡ በዚህ መልክ በተለይ ባለፉት 22.8 ዓመታት ውስጥ የታዘብነው […]

“Holy War ” The bloodthirsty tyrant in human history, Menelik II


“Holy War ” The bloodthirsty tyrant in human history, Menelik II.

“የአፄ ምኒልክ ወታደሮች በአያቴ ላይ ብዙ በደል አድርሰዋል” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ)


“በኢህአዴግ በኩል የአፄ ምኒልክ ሐውልት ይፍረስ የሚል እንቅስቃሴ አልነበረም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለ3 አመት የመሩትን አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ለኢ/ር ግዛቸው አስረክበዋል፡፡ ከዚህ በኋላ በፓርቲ ፖለቲካ እንደማይታቀፉ ከተናገሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር በፓርቲ ቆይታቸው፤ በቀጣይ የፖለቲካ እንቅስቃሴያቸው፣ በአፄ ምኒልክ፣ በደቡብ ሱዳን በኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ ዙሪያ ከ“ሎሚ” መፅሔት ም/አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ጋር ቆይታ […]