Archive | February 11, 2014

You are browsing the site archives by date.

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ጋዜጣዊ መግለጫ


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች እና ሀገሪቷን ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሚያስተሳስሯት ነጥቦች ላይ ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።               በደቡብ ሱዳን የተነሳው ግጭት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስለሚኖረው ሚና እንዲሁም የአባይ ተፋሰስ ሀገራት እና የግብፅ ግንኙነት በመግለጫው ከተነሱ ርዕሶች ጥቂቶቹ ናቸው። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው […]