Archive | June 2014

You are browsing the site archives by date.

ኢትዮጵያዊው-ኖርዌጂያን ኦኬሎ ኦካይ ኦቻላ ”ሞት ሊበየንበት ይችላል” -በሽብርተኝነት ክስ ሞት ተፈርዶባቸው ሞታቸውን የሚጠባበቁ 127 ሰዎች ኣሉ


በኖርዌይ ሃገር ውስጥ በኖርዌጂያንኛ የሚታተመው ዳግብላደት የተባለው ጋዜጣና ድረ-ገጽ ”ኢትዮጵያዊው-ኖርዌጂያን” ኦኬሎ ኦካይ ኦቻላ በሚቀጥለው ሳምንት ሞት ሊበየንበት ይችላል” ሲል ኣውጥቶኣል። ”ባለፈው ሳምንት ለማወቅ እንደተቻለው ዕድሜው 52  የሆነና  ኦኬሎ ኦካይ ኦቻ  የተባለ ኖርዌጂያን ኢትዮጵያ ውስጥ በሽብርተኝነት ተከሶ በእስር ላይ ይገኛል።” tiltalt for terror በማለት የጀመረው የኖርዌዩ ዳግብላደት ሲቀጥልም…”የኢትዮጵያ መንግስት ቃለ ኣቀባይ እንደሚለው ገንዘብ ኣሰባስቦና ኣጥቂ ቡድን መልምሎ ኣደጋ ለማድረስ ሲሞክር […]

ድርብ አኃዝ ዕድገት ወይስ ድርብ ድህነት?


በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የዓለምአቀፍ ልማት ትምህርት ክፍል ሥር የኢኮኖሚ ጥናት የሚያካሂደው የኦክስፎርድ የድህነትና የሰብዕ ልማት ማዕከል (The Oxford Poverty and Human Development Initiative (OPHI)) ሰሞኑን ባወጣው የ2014 የጥናት መረጃ ደሃ ከሚባሉት አገራት ዝርዝር ኢትዮጵያ ከመጨረሻው ሁለተኛ መሆኗን ገለጸ፡፡ የጥናቱ ዘገባ ኢህአዴግ በየጊዜው ከሚያቀርበው የዕድገት ስሌት ጋር በግልጽ የሚጋጭ መሆኑ ተነገረ፡፡ በዓለማችን በሚገኙ 108 በማደግ ላይ ባሉ አገራት […]

ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ተይዘው በቂሊንጦና ቃሊቲ የታሰሩት ፈቲያና ያሲን በወህኒ ቤት ተሞሸሩ


ከዳዊት ሰለሞን የሙስሊሞችን ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተከትሎ ብዛት ያላቸው የእምነቱ ተከታዩች ለእስራት መዳረጋቸው አይዘነጋም፡፡ፈቲያና ያሲንም ይማሩበት ከነበረው ጅማ ዩኒቨርስቲ ተይዘው በቂሊንጦና ቃሊቲ ወህኒ ቤቶች ከታሰሩ አንድ ዓመት ተቆጥሯል፡፡ ወህኒ የተከረቸመባቸው ሁለቱ ወጣቶች በያዝነው ክረምት በጋብቻ ለመጣመር (ኒካህ ለማሰር) እቅድ ነበራቸው፡፡የወህኒ በሮች ቢቆለፍባቸውም ፣ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተሰባስበው ድል ባለ ሰርግ ለመጋባት ባይቻላቸውም ልባቸው አንድ በመሆኑ ቀን የቀጠሩላት […]

አንድነት ፓርቲ በአዋሳ ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ አመራሮችንና አባላትን በማሰር ከተማዋን በፀጥታ ኃይሎች በመውረር ተደናቀፈ


በዛሬው ዕለት በአዋሳ ከተማ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሀዋሳ ከተማ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የፓርቲው አባላት ከሐሙስ ዕለት ጀምሮ እስከ ትላንት ድረስ ከ30 በላይ በፖሊስ የታሰሩ ሲሆን የሲአን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለገሰ ላንቃሞ ለምን ይታሰራሉ ብለው በመጠየቃቸው እሳቸውንም አስረው ከምሽቱ 3፡30 ለቀዋቸዋል፡፡ በቅስቀሳው ወቅት ወረቀቶች የተበተኑ በመሆኑ ህዝብ በነቂስ […]

RSF: Investigation stalls in case of nine detained journalists and bloggers


Nine journalists who were arrested on 25 and 26 April continue to be detained pending trial. When the latest detention hearing in their case was held on 14 June, a judge gave the police yet more time to complete their investigation and finally determine the charges. The nine journalists remain in jail waiting for the […]

U.S. senators urge kerry to press Ethiopia respect human rights


In a letter written to U.S. Department of State, Senators Al Franken (D-MN) and Amy Klobuchar (D-MN) Call on U.S. Secretary of State John Kerry to make Human Rights Issue more central part of US-Ethiopia relations: Read the full Letter to State Department Posted by: Kumilachew Gebremeskel Ambo

May God help us find “Ethiopian mothers” for our society who can be “peace-makers,” helping to bring reconciliation to “the family of Ethiopia.”


International Women’s Day, is marked on March 8 every year. Therefore I wish our Ethiopian women and all the women in the world, a very happy women’s day. This commemorative day was established by the United Nations in 1977 as a special day to celebrate the progress made to advance gender equality and to assess the […]

54 Days in Prison and Counting for Ethiopia’s Zone 9 Bloggers


  by Ndesanjo Macha GlobalVoices It has been 54 days since six members of the Zone Nine blogging collective [am] and three journalists believed to be associated with the group were arrested in Addis Ababa, Ethiopia. The group formed in 2012 in an effort to report on and increase public discussion about political and social issues affecting a diverse cross-section […]

The past 20 years and the current political situation in Ethiopia


   On 30th May 2014 the members of Democratic change in Ethiopia support organization in Norway(DCESON) presented about the past 20 years and the current political situation in Ethiopia to the Norwegian and Ethiopian society in Norway . Presentation was prepared on the day mentioned above and many peoples were participated from different places in […]

ኦባንግ “ከምርጫው” በፊት ለተቃዋሚዎች “ምርጫ” አቀረቡ


ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በአገር ውስጥ ለሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችና አግባብ አላቸው ለሚሏቸው አካላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተቀምጠው እንዲመክሩ ማሳሰቢያ ሰጡ፡፡ ኢህአዴግ በውስጥ ችግሩ፣ በውጭ ተጽዕኖ ወይም በፖለቲካው የተፈጥሮ ባህርይ የሚከስምበት ደረጃ መድረሱን ያሳሰበው በ”ጥቁሩ ሰው” ኦባንግ ስምና ፊርማ የተበተነው የአኢጋን ደብዳቤ፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ልዩነታቸውን አጥብበው እንዲሠሩ ጠይቋል፡፡ […]