Archive | February 7, 2018

You are browsing the site archives by date.

የካፋ ልጅ ቡና


የካፋ ልጅ ቡና ኮፊ ካፋ ብለህ አስጠራልኝ ስሜን እባክህ ተረዳልኝ እወቅልኝ ድካሜን በሆዴ አዝየ ብቅ ስትልልኝ ኮትኩቼና አርሜ ለዓመታት ጠብቄ ብቅ ስል አበባህ በጉጉት ስጠብቅ እንድለወጥ መልክህ ደስታዬ ወሰን አጣ ቀይ ሆንክ ጎመራህ እያንዳንዱን ቀዩን ለቅሜ አስለቅሜ ጎንበስ ቀና ብዬ በደካማው አቅሜ በጧት ተነስቼ አፍልቼ ጠጥቼ ቸር አውለኝ ብዬ ለአምላኬ አመልክቼ ተራራውን ይዤ ገበያ ወጥቼ እመላለሳለሁኝ ዘይትና […]

ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ


ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ በርታ በሉት ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ ጀግና አይዞህ በሉት ከዚህ በላይ ምን አለና ብሶት የወለደው ደም ያንገፈገፈው የጀግኖች ቃል ጥሪው ወኔ የቀሠቀሠው እነ ቄሮ አባ ፋኖው የአያት ቅድመ አያት ቃል ኪዳን አደራ ሰምቶ እንዳልሰማ ያልሆነ እናት ስትጣራ የንጹሀን ደም መላሽ ጠላት ገዳይ ጠላት ደምሳሽ በርታ በሉት ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ ጀግና አይዞህ በሉት ከዚህ […]