Archive | May 2018

You are browsing the site archives by date.

እኛ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ


  – የባላባትና የጭሰኛ መደብ ብለው የተኮፈሱብን ፊውዳሎችን ያለምህረት ከጫንቃችን ላይ አሽቀንጥረን የገረሰስን – ጣሊያንን ተዋግተን አሸንፈን በአርበኝነት የፎከርን – የደርጉ መንግስት እናት ሃገር ወይም ሞት ብሎ መፈክር ሲያሰማ ለአንዲት ኢትዮጵያ ሀገራችን ህይወታችንን ሳንሳሳ የገበርን – የካፋ ክፍለሀገር ጠቅላይ ግዛት ፈርሶ በሲዳማ ክፍለሀገር ሥር ስንጠቀለል ያላመጽን – ከ1000 ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዘን ሲዳሞና ወላይታን ሲናለማ […]

የካፋ ደንና ውበት በውስጡ ልዩ ትርጉም ያላቸውን ዕፅዋት የያዘ ነዉ፡፡ ከነዚህም ዋንኛውና የታወቀዉ ካፋ ለዓለም ያበረከተችዉ ገፀ በረከት ቡና ነዉ፡፡


By:SHIMEKIT TADELE GEBABO 19/05/2018 የካፋ ደንና ውበት በውስጡ ልዩ ትርጉም ያላቸውን ዕፅዋት የያዘ ነዉ፡፡ ከነዚህም ዋንኛውና የታወቀዉ ካፋ ለዓለም ያበረከተችዉ ገፀ በረከት ቡና ነዉ፡፡ስለካፋ ሲነገር ስለቡና በተገቢዉ መጠን ባይነገር ትክክል አይሆንም፣ …. ካፋ የቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን ከምኒልክ ወረራ በፊት በአፍሪካ አህጉር ከፍተኛ የቡና አምራች ሀገርም ነበረች (ብሩስ 1804፣246 VOL III):: ቡና ከካፋ ለመገኘቱ ከብዙ […]

A STRATEGIC ROADMAP FOR A TRANSITIONAL ORDER IN ETHIOPIA: THE SOUTHWEST ETHIOPIA PEOPLE UNION (SWEPU) – PERSPECTIVE


  By Dr. Achame D Shana Achame@sepag.org 1 Introduction to the subjugation of southwest Ethiopia people 1.1 An insight to the unique suffering and subjugation of Southwest Ethiopia People – presented for discussion, understanding and joint solution seeking The southwest Ethiopia people are officially known as ‘’oppressed nations’’ (ጭቁን ሕዝቦች) in Ethiopia. In the past, […]

ከሃገር ተረካቢ ወጣቶች


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደረሠ ላለው የመብት አፈና እና ድርብ ጭቆና የዞኑ አመራሮች ተጠያቂዎች ናቸው!!! የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቀድሞ ዘመናት በራሱ ንጉስና በራሱ ሠንደቅ ኣላማ በልዑላዊነት ይተዳደር የነበረው የካፋ መንግሥት በሗላ በከፋ ጠቅላይ ግዛት እና ክፍለ ሃገር የምታወቀው አከባቢ ከወረራና ጦርነት በኋላ በአንድት ኢትዮጵያ ጥላ ሥር መተዳደር ከጀመረ 121 ዓመት ብያስቆጥርም በነገስታቱ እና በመንግስታት […]

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ሙዝየምን በተመለከተ የተሰጠ የአቋም መግለጫ


ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ሙዝየምን በተመለከተ የተሰጠ የአቋም መግለጫ በቦንጋ የተገነባው ብሔራዊ የቡና ሙዚየም ባለቤት ማነው? አፋጣኝ ምላሽ የሚያሻው አንገብጋቢ ጥያቄ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠው በ2000 ዓመተ ምህረት የሚሊኒየም በዓል በብሔራዊ ደረጃ ከመከበሩ ጋር ተያይዞ በማስታወሻነት የተለያዩ ሃገራዊ ፕሮጀክቶች እንዲገነቡ በመንግስትና በወቅቱ በዓሉን እንዲያስተባብር ከተሰየመው ብሔራዊ የሚሊኒየም በዓል አከባበር ኮሚቴ መወሰኑ ይታወሳል:: […]

You should ask the people great excuse for your wrong act and misleading clarifications made and give the right clarification through national media EBC and others.


Dear Responsible Bodies of Ministry of Culture and Tourism As an individual and citizen of Ethiopia I am ashamed with clarification given by the legal person of your ministry Mr. Belachew about National coffee Museum of Bonga. If this is truly the stand of your ministry and the fact you believes I can conclude the […]

ሕዝባችን እንደተዋረደና: አንገቱን እንደ ደፋ አይቀርም!!!


ያኔ የነበረዉ ጀግንነትና ወኔ የት ገባ? ካፋ;- እነ ግራዝማች ጳዉሎስንና የትግል አጋሮቻቸዉን እነ ደቀራሻ ማሞንና ባራምባራስ ካርሎን ማለራሾ ወ/ጊዮርግስን የመሳሰሉትን የፈጠረ ምድር፣ ደርግን በህይወታቸዉ ሙሉ የተዋጉትን ዎተራሻ ክፍሌን ያበቀለ ምድር፣ ከሰሜን የመጣ በሃገሬ ባላባት መሆን አይችልም ብለዉ አፄ ሃይለ ስላሴን ሞግተዉ አሸንፈዉ ባላባትነትን በሃገሬዉ እጅ ያቆዩትን እንደ ደቀራሻ ዳምጤን ያበቀለ ምድር፣ ሌሎችንም እነ ደቀራሻ አደሎን፣ እነ […]

በካፋ ዞን ጎጀብ በተነሳ ተቃውሞ ንብረት መውደሙ ተሰማ


(ሪፖርተር) በደቡብ ክልል በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጎጀብ አካባቢ ሐሙስ ሚያዚያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በተቀሰቀሰ ግጭት፣ መጠኑ ከፍተኛ የሆነ በርካታ ንብረት መውደሙን የሪፖርተር ምንጮች አስታወቁ፡፡ የግጭቱ መነሻ የሆነው ጉዳይ በጎጀብ አካባቢ የሚኖሩ ወጣቶች፣ የጎጀብ እርሻ ልማት ይዞታ ተከፋፍሎ ይሰጠን በማለት ለጠየቁት ጥያቄ ምላሽ ሳይገኝ በመቆየቱ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይሁን እንጂ በእርሻ ልማቱ ላይ ያለው […]