Archive | September 2018

You are browsing the site archives by date.

ላይኛው ቤት ሆኜ በኣፀደ ነፍስ በሥጋ ባልኖርም ኣለሁ በመንፈስ


የተከበራችሁ የጎንጋ ዝርያዎች በያላችሁበት የካፋ ንጉሠ ነገሥት የጋኪ ሻሮቺ ማሽቃሬ ባሮ እንኳን ኣደረሳችሁ!!! ላይኛው ቤት ሆኜ በኣፀደ ነፍስ በሥጋ ባልኖርም ኣለሁ በመንፈስ ስታከብሩ ኣይቼ ቦንጋ ላይ ማሽቃሮ ሞቅ ደመቅ ኣርጋችሁ ከኣምና ዘንድሮ ጠብና ጥላቻ ከመሀላችሁ ጠፍቶ ደስታ ሰፍኖበት በቦንጌ ሻንበቶ ኣየሁኝ ልጆቼን ክንዴን ተንተርሼ ርቄ ሄጃለሁ ኣልመጣ ተመልሼ ስትበሉ ስትጠጡ ስትጎራረሱ የጠብን ግድግዳ ስታፈራርሱ ሠንጋው […]

ፊተኞች ኃለኞች


ፊተኞች ኃለኞች የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት (ደምኢሕህ) ኣስፈላጊነት ቦንጋ በ1560ዎቹ የተቆረቆረች ስትሆን የከተማው ምሥራቃዊ ጫፍ ኣካባቢ ያለው ከፍተኛ ሥፍራም”ቦንጌ ሻምበቶ” በመባል ይታወቃል:: ከቦንጋ ጋር ኣንድራቻና ባርታ ሌሎችም የነገሥታት መናገሻዎች እንደነበሩ ይታወቃል::: ፊተኞች ኃለኞች ከኦሮሞ መስፋፋት በፊት በሰሜን በኩል ካፋን ያዋስን የነበረው የሂናሪያ መ ንግሥት ነበር:: ከ18ኛው ምዕተ ኣመት እስከ 1840ዎቹ ድረስ ወደ ኣካባቢው በተስፋፋው […]

International Coffee Day to be Celebrated In Ethiopia


International Coffee Day to be Celebrated In Ethiopia ከጥቅምት መጨረሻ ጀምሮ በአዲስ አበባ ስለሚከበረዉ የቡና ቀን ባለፈዉ አንድ ሰፋ ያለ ጽሑፍ በካፋ ሚሚያ አቅርበን ነበር። ነገር ግን አስካሁን እየተደረገ ስላለዉ ዝግጅት ምንም መረጃ አላገኘንም. የዚህ የቡና ቀን አከባበር በተለይ በካፋ ስኬታማ ሆኖ መገኘት አንዴት አንገብጋቢ አንደሆነ ለማስታወስ ያህል ይህችን አጭር ማስታዎሻና ማሳሰቢያ አንድናቀርብ ተገደናል። ካፋንና […]

ከልብ ካለቀሱ እንባ ኣይገድም


  ከድህነቱ ከኃላ ቀርነቱ ፍትህና ዲሞክራሲ ከማጣቱም በላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝብ ህይወት  እየቀሰፈ በሰው ህይወትና በሀገር ሀብት ላይ በየቀኑ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘው የመኪና ኣደጋ ማስቆም ባይቻልም እንኳን መቀነስ ይቻላል:: የመኪና ኣደጋ ዜና መስማትና በሶሻል ሚድያ ላይ መመልከትና ነፍስ ይማር ማለት የተለመደ ጉዳይ ከሆነ ውሎ ኣድራል:: በየእሉቱ በዚያ ኣካባቢ እየደረሰ ያለው የመኪና ኣዱጋ […]

ባለጉዳዩ ሼክ ዓላሙዲን ባይሆኑስ?


ባለጉዳዩ ሼክ ዓላሙዲን ባይሆኑስ ባለፉት 27 ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸዉ ገዢዎቻችን የአገሪቱን ሃብትከወረሱበት ሥልት አንዱ፣ ትን ሽ ይሉኝታ ሲሞክራቸዉ፤ የዘረፉትን በሌለች ስም እንደተያዙ በማስወራት ነዉ፡፡ ከነዚህ ዉስጥ በሼክ ዓላሙዲን ሥም እንደታያዘ የሚወራለት ሃብት በርካታ ነዉ፡፡ ይህ ጉደኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ይመዘግባል፣ ባገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ ያስተላልፋል፡፡ ያንን ቀን ግን ግዝአብሄር ይከልክል እንጂ ሁሉም እየሳቀ ነዉ የሚያስተላልፈዉ፡፡ አልፎ […]

በአዲስ አበባ ዙርያ ስለተከሰተዉ የሕይወት መጥፋትና የህዝብ መፈናቀል አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትህዮጵያ ሕዝብ ህብረት የተሰጠ መግለጫ


በአዲስ አበባ ዙርያ ስለተከሰተዉ የሕይወት መጥፋትና የህዝብ መፈናቀል አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትህዮጵያ ሕዝብ ህብረት የተሰጠ መግለጫ በቅርቡ ከክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣትና በሃገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ ተከትሎ በሃገራችን ኢትዮጵያ የመጣው የለውጥ ተስፋ በህዝባችን ላይ የፈጠረው ታላቅ የመብት፣የነፃነት፣የደህንነትና የዴሞክራሲ ተስፋ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ካሳዩት የድጋፍ መግለጫዎችና አቀባበሎች […]

ኑ የጋራ ቤታችንን በደቦ አብረን እንስራ!!


ኑ የጋራ ቤታችንን በደቦ አብረን እንስራ!!!   ሰሞኑን ውድና ብርቅየ ከሆኑ የደምኢሕህ ኣባላት መካከል ኣንዱ የሆነው ኣቶ ኣማኑኢል ካርሎ በተደጋጋሚ Kaffamedia ድህረ ገፅ ላይ ጠቃሚ ሀሳቦችና ኣስተያየት ዘርዘር ባለ መልኩ ሲያቀርብ ተመልክቻለሁ::   ሌሎችም ኣቶ ብርሁኑ ወ/ስንበት ኣቶ ተስፋየ ወ/ሚካኢል ኣቶ ጎዲ ባይከዳና ኣቶ ያሮን ቆጭቶ በተለያየ ወቅት ገንቢ ኣነቃቂና ኣስተማሪ የሆኑ ጽሑፎችን በማሰራጨት መረጃዎችን […]

የቡና ቀን International Coffee Day


የቡና ቀን International Coffee Day to be Celebrated in Ethiopia, the Land of Origin of Coffee, For The First Time in November 2018 Under The theme “Taste the Finest Coffee in the Land of Origins”. Ethiopia is the land of origin of coffee and has the most diverse and highly sought after premium coffee in […]

ከራሳችን ላይ ውረዱ


ከራሳችን ላይ ውረዱ የሰው ልጅ የሚዉለድበትና የሚሞትበትን ቦታ ቀንና ዘመን ከማን መወለድ እንደሚፈልግ መምረጥ ኣይችልም:: የመምረጥ እድሉ ቢሰጠን ብዙዎቻችን ከሃብታም ቤተሰብ ብንፈጠር ከታዋቂ ቤተሰብ ብንወለድ እንመርጥ ነበር ከራሴ ጀምሮ:: የሰው ልጅ መኖሪያውን መምረጥ ይችላል:: በህይወት ዘመኑም ምን መሥራት እንደሚፈልግ ምን ኣይነት የህይወት ጏደኛ መያዝ እንዳለበት በትምህርትም ምን መማርና ማን መሆን እንደሚችል ቢሳካም ባይሳካም በራሱ ምርጫ […]

ለምን የካፋ ሕዝብ የራሱ ድርጅት አስፈለገው?


ለምን የካፋ ሕዝብ የራሱ ድርጅት አስፈለገው?   ቀደምት አባቶች “የሃገሩን ሰርዶ በሃገሩ በሬ” ብለው የተረቱት ያለ ምክንያት አይደለም:: የካፋ ሕዝብ ከምንሊክ ወረራ በሗላ የራሴ የሚለው ተቋም ባለመኖሩ ላለፉት መቶ አመታት ሲዘረፍ ኖሯል:: ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሕዝባቸውን ለመታደግ የካፋ የቤንች ማጂ እና የሸካ የቁርጥ ልጃች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረትን በሰሜን አሜሪካ ከመሰረቱ እነሆ ሦስት […]