Archive | November 2018

You are browsing the site archives by date.

የደቡብ ህዝቦች የኢትዮጵያ እንጀራ ልጆች ናቸው᎓᎓ ይድረስ ለእሳት ጋዜጠኛ ለክቡር ኤርሚያስ ለገሰ


የደቡብ ህዝቦች የኢትዮጵያ እንጀራ ልጆች ናቸው᎓᎓ ይድረስ ለእሳት ጋዜጠኛ ለክቡር ኤርሚያስ ለገሰ ከቶጴ ማላ  ኖቨምበር 27 ቀን 2018 ክቡር ኤርሚያስ አንተ ማነህ?ብሉኝ ስለራሴ እምብዛም የማወረው ያሸበረቀ ገድል የለኝም᎓᎓ ማንነቴ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ግን አይጠራጠሩኝ᎓᎓ ለዚያውም የኮራሁ᎓᎓ ስለኢትዮጵያም ሆነ ኢትዮጵያዊነት የእርስዎኑ ያህል በሚገባ አውቃለሁ ብዬ በድፍረት መናገር እችላላሁ᎒ ምናልባትም የአተያየታችን መነጽር በጥቂቱ የሚለያይ ልመስል ይችል ይሆናል እንጂ᎓᎓ ይቅርታ […]

”የሩጫ ሩጫ ምርጫ”


ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ተብሎ ዛሬ በቤተመንግስት አደራሽ ውይይት ሲካሄድ ነበር። ውይይት ማድረጉስ መልካም ነው፣ ግን ውይይቱ ለማን ነው? በውይይቱ ተጠቃሚው ማነው? የኢትዮጵያ ህዝብ? ገዢው ፓሪቲ? የፖለቲካ አመራሮች? እውነት ይሄ ውይይት ዛሬ ላይ አስፈላጊ ነበር? ውይይቱ እውነት ህዝቡን ለመጥቀም ታስቦ ነው? ወይስ ቀጣይ ስልጣን ለመያዝ እየተሯሯጥን ነው? ጎበዝ ቆም ብለን ብናስብስ፣ እስቲ የሃገርቷን ሁኔታ እንመልከት፣ […]

በጋራ_እንችላለን!! ጉዞ ወደ ካፋ!!


#በክብር_ተጋብዛችኋል! ================ #ቦንጋ_ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ኅዳር 28/2011 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል። ቅበላዉን አስመልክቶ ከአጎራባች ወረዳዎች፣ ልዩ ወረዳዎች፣ ዞኖችና ክልሎች የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተጋብዘዋል። የቅበላ ስነ-ስርዓቱን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎችና በዉጭ ሃገር የሚኖሩ #ምሁራን ለሃገራቸዉ ሁለንተናዊ ዕድገትና ለዉጥ አሰተዋፅኦ እንድያበረክቱ ለማስቻል ያለመ የዉይይት መድረክ ተዘጋጅቷል። ለዚህም መድረክ […]

”ካፋና ቡና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸዉ”፡፡


ውድ የካፋ ልጆች በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ተቃውሟቸውን ለአምባሳደሩ አቀረቡ:: ዛሬ በNovember 21,2018 በዋሽንግተን ዲሲ አከባቢ የሚኖሩ የካፋ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ለተከበሩ አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ካፋ የቡና መገኛ መሆኗ የማይካድ ሃቅ መሆኑን ገልፀው የታሪክ ስርቆትና ዘረፋ በአስቸኳይ እንዲቆም ሲሉ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል:: ከዚህ በታች የምታዩትንም ደብዳቤ በክቡር አምባሳደሩ በኩል ለሚመለከተው አካላት ሁሉ እንዲደርስ ጠይቀው […]

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት በሃገር ውስጥ በይፋ ተመሰረተ!!!


በትናንትናው ዕለት ቅዳሜ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት አባላት በሚዛን ከተማ አጠቃላይ ስብሰባ አድርገው ድርጅቱ ተጠናክሮ በኢትዮጵያ መመስረቱን ይፋ አድርገዋል:: በዚህም መሰረት አቶ ባርናባስ ኮምታን በዋና ሰብሳቢነትና ወ/ሮ ተዋበች ተክሌን ምክትል ሰብሳቢ ወጣት መልካሙ ሸገቶን ፀሐፊ አድርገው መርጠዋል:: ባጠቃላይ 21 የድርጅቱ ማከላዊ ኮሚቴዎች በዚሁ ስብሰባ ተመርጠው ሐላፊነቱን ተረክበዋል:: 6 አባላት ያሉበት የቁጥጥር ኮሚቴም ተዋቅሯል:: የቁጥትር […]

የካፋ ዞን ምክር ቤት የክልልነት ጥያቄን አጸደቀ


15 November 2018 ብሩክ አብዱ የካፋ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ኅዳር 6 ቀን 2011 ቀን 2011 ዓ.ም. ባደረገው ጉባዔ የካፋ ዞን የክልልነት ጥያቄን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ፡፡ ዞኑ በተለይ ሰሞኑን ከቡና መገኛነት ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ውዝግብ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበረ ሲሆን፣ ለሳምንት ያክል በተካሄደ ሰላማዊ ሠልፍ ከተለፈፉ መፈክሮች መካከል የክልልነት ጥያቄ አንዱ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት፣ የዞኑ […]

የቡና መገኛነት ውዝግብ በካፋ ዞን ተቃውሞ ፈጠረ


11 November 2018 ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ከኅዳር 24 እስከ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ለሚያካሂደው ዓለም አቀፍ የቡና ሁነት በምድረ ቀደምት (“International Coffee Event in Ethiopia – The Land of Origins”) የተሰኘ ዝግጅት ላይ ተሳታፊዎችን ለመጋብ በወጡ ጽሑፎች፣ የካፋን የቡና መገኛነት የሚክዱ ጽሑፎች ወጥተዋል በማለት በደቡብ ክልል […]

የማንነት ዘረፋ በእጅጉ ያስቆጣው የካፋ ህዝብ በ28/2/2011 ከያሉበት በመውጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተቃውሟቸውን ማሰማት ከጀመሩ እነሆ 4 ቀን ሆኗቸዋል።


የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በፈረንጆቹ አቆጣጠር Decmber 4 እና 5 2018 እ.ኤ.አ ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፌረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድና ከጉባኤ በኃላ ለዓለም የቡና መገኛ ወደ ሆነዉ ካፋ ዞን እና ብቸኛዉ የብሔራዊ ቡና ሙዚዬም የሚገኝበት ቦንጋ ከተማ እናት ቡና ወደምትገኝበት ዴቻ ወረዳ ማንኪራ ቀበሌ ቡኒ መንድር ጉብኝት እንደሚደረግ November 2 post ማድረጉ ይታወቃል ፡፡ሆኖም ግን ባለስልጣን መ/ቤት […]

Coffee promotion sparks controversy, protest


10 November 2018 By Brook Abdu Following Facebook and website posts by Ethiopian Airlines and the Ethiopian Coffee and Tea Development Authority, Kaffa Zone of the Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region (SNNPR) has staged a consecutive three-day long demonstration protesting the alleged denial of Kaffa’s historic right as the origin of coffee by two […]

እዉን ካፋን ያገለለ ፖሌቲካ ለኢትዮጵያ ዋስትና ይሆናልን?


by Tekle’ab Bullo  እዉን ካፋን ያገለለ ፖሌቲካ ለኢትዮጵያ ዋስትና ይሆናልን? ዉድ አምባቢያን ሰሞኑን እየታዩና እየተንጸባረቁ ባሉ የካፋ ህዝብ ላይ በተቃጡ የማግለል ፖሌቲካና ታሪክ ሽምያ ላይ እይታየን ለማንፀባረቅ እገደዳለሁና እነሆ……. በመጀመሪያ ሁላችንም እንደሰዉም ሆነ እንደ ኢትዮጵያዊ ልንረዳ የሚገባን ጉዳይ ቢኖር ወንድሙን ገድለዉና አግልለዉ በሰላም የኖረም ይሁን የከበረ የለም ለወደፊትም በፍፁም ልኖር አየችልም፡፡ ታድያ ይህ እዉነታ እንዳለ ሁኖ […]