Archive | November 22, 2018

You are browsing the site archives by date.

በጋራ_እንችላለን!! ጉዞ ወደ ካፋ!!


#በክብር_ተጋብዛችኋል! ================ #ቦንጋ_ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ኅዳር 28/2011 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል። ቅበላዉን አስመልክቶ ከአጎራባች ወረዳዎች፣ ልዩ ወረዳዎች፣ ዞኖችና ክልሎች የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተጋብዘዋል። የቅበላ ስነ-ስርዓቱን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎችና በዉጭ ሃገር የሚኖሩ #ምሁራን ለሃገራቸዉ ሁለንተናዊ ዕድገትና ለዉጥ አሰተዋፅኦ እንድያበረክቱ ለማስቻል ያለመ የዉይይት መድረክ ተዘጋጅቷል። ለዚህም መድረክ […]

”ካፋና ቡና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸዉ”፡፡


ውድ የካፋ ልጆች በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ተቃውሟቸውን ለአምባሳደሩ አቀረቡ:: ዛሬ በNovember 21,2018 በዋሽንግተን ዲሲ አከባቢ የሚኖሩ የካፋ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ለተከበሩ አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ካፋ የቡና መገኛ መሆኗ የማይካድ ሃቅ መሆኑን ገልፀው የታሪክ ስርቆትና ዘረፋ በአስቸኳይ እንዲቆም ሲሉ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል:: ከዚህ በታች የምታዩትንም ደብዳቤ በክቡር አምባሳደሩ በኩል ለሚመለከተው አካላት ሁሉ እንዲደርስ ጠይቀው […]