2 Comments

በጋራ_እንችላለን!! ጉዞ ወደ ካፋ!!


#በክብር_ተጋብዛችኋል!
================
#ቦንጋ_ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ኅዳር 28/2011 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል። ቅበላዉን አስመልክቶ ከአጎራባች ወረዳዎች፣ ልዩ ወረዳዎች፣ ዞኖችና ክልሎች የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተጋብዘዋል። የቅበላ ስነ-ስርዓቱን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎችና በዉጭ ሃገር የሚኖሩ #ምሁራን ለሃገራቸዉ ሁለንተናዊ ዕድገትና ለዉጥ አሰተዋፅኦ እንድያበረክቱ ለማስቻል ያለመ የዉይይት መድረክ ተዘጋጅቷል። ለዚህም መድረክ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ምሁራንና ሌሎች በዝርዝሩ ባይካተቱም የሃገሬ ለዉጥና እድገት ያሳስበኛል የሚሉ ሁሉ #በክብር_ተጋብዘዋል
#በጋራ_እንችላለን!

2 comments on “በጋራ_እንችላለን!! ጉዞ ወደ ካፋ!!

  1. ለግብዣዉም ለእስካሁኑ ስኬትም አስተዋፅኦ ላደረጉት ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

    እንዲብራራ የሚገባ ጉዳይ ያለ ይመስለኛል፡፡

    እነዚህ ጥሪ የተደረገላቸዉ ሰዎች ተገኝተዉ የሚያደርጉት ወይም የሚፈፅሙት ተግባር በግልፅ ቢነገር ጥሩ ይሆናል፡፡

    ደብዳቤዉ ላይ እንደተገለፀዉ አቀባበሉ ላይ መገኘት ብቻ ነዉ ወይስ የሚደረግ ዉይይትና የሚጠበቅ አስተዋፅኦ ወይም ሌሎች ዝርዝር ፐርግራሞች ተዘጋጅተዋል?

    ለዚህ የተዘጋጀ ፕሮግራምና ከተጠሩት ምሁራን የሚጠበቅ ነገር ካለ ተለይቶ ቢገለፅ ጥሩ ይመስለኛል፡፡

    Liked by 1 person

  2. ኬቶ ጋዎ
    በርግጥ ዩኒቬርሲቲው ያዘጋጀው ፕሮግራም አለ፣ እንደዚሁ ለአዲስ ተማሪዎች ቅበላ ብቻ ብሎ ከተለያዩ አለማት አይጠራቸውም፣ እንደምታወቀው አሁን ላያ ካፋ ካለችበት ሁኔታ አንፃር ጥሩ አጋጣሚ በመሆኑና የተጀመረው የለውጥ ትግል ወደፍት እንዲሄድ እና እነዚሀ ምሁራኖች የየራሳቸውን ድርሻ እንዲወጡ በማድረግ በኩል ዩኒቬርሲቲው የራሱን እየተውጣ ያለበትና የካፋ ምሁራኖችንን ሰብስቦ ስለ ካፋ ታሪክ፣ ስለካፋ እድገት ወይም ልማት እንዲሁም ስለባህላችን ሰፊ ውይይት የምኖራቸው ይሆናል ብዬ ነው ተስፋ የማደርገው

    Like

Leave a comment