Archive | December 10, 2018

You are browsing the site archives by date.

ለዶ/ር አብይ ጥያቄ አለኝ (By:- meseret mule)


By:- meseret mule ለዶ/ር አብይ ጥያቄ አለኝ ከማንኪራ ( ቡኒ መንደር ) እስከ እግዜር ድልድይ (ጉርጉቶ) አስቤበት አልሄድኩም ፤ በድንገት ጉዞ ወደ ማንኪራ አለ ሲሉኝ ሄድኩ እንጅ ፡፡ እርግጥ ነው ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም የቅርብ እሩቆች ነን ፡፡ አካባቢያችንን ከእኛ ይልቅ ሌሎች ጠንቅቀዉ አውቀው የሚነግሩን አይነት ህዝቦች ፡፡ ጠዋት አካባቢ ከ ቦንጋ ከተማ በስተ ደቡብ በኩል ተጓዝን […]