Archive | March 22, 2019

You are browsing the site archives by date.

ታላቅ የስብሰባ ጥሪ


በቅርቡ በምርጫ ቦርድ ተመዝግቦ ሕጋዊ እውቅናን ያገኘው ደምኢህህ በቦንጋ ከተማ ሻተራሻ ጋሮ ገብሬ አዳራሽ እሁድ ከጧቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ሕዝብዊ ስብሰባ ያካህዳል:: በዚሁ ስብሰባ ስለ ድርጅቱ ዓላማና አቋም ገለፃ የሚደረግና እንዲሁም አሁን ስላለንበት የሃገራችንና ብሎም ስለ አከባቢያችን ሁኔታ ባጠቃላይ ውይይት ይደርጋል:: በአከባቢው ያሉት የሚድያ ተቋማትም ስብሰባውን እንደሚዘግቡ ታውቋል:: ስለዚህ ማንኛውም የአከባቢው ነዋሪ ለሃገርና ለአከባቢው ተቆርቋሪ […]

የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ በደሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስቀረት


ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉትና የሕዝባቸው መበደል ያንገበገባቸው የደቡብ ምዕራብ ፈርጦች አቶ ተስፋዬ ወ/ሚካኤል፡ ዶ/ር አቻሜ ሻና፡ አቶ ጎዲ ባይከዳኝ፡ አቶ ብርሀኑ ወ/ሰንበት፡ ወ/ሮ ፋንታዬ ገብሬ፡ አቶ አማኑኤል ካርሎ፡ አቶ ያሮን ቆጭቶ የዛሬ አራት ዓመት ገደማ በሰሜን አሜሪካ ያቋቋሙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት (ደምኢሕሕ) በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊ ፎርማሊቲዎችን በሟሟላት ተመዝግቧል፡፡ ዋነኛው መሠረቱን በካፋ፡ ሸካ፡ ቤንች […]