7 Comments

About


ነጻነትና ሰላም ለካፋ ህዝቦች፣

 

ካፋ ሀገራችን በታርክ እና በስልጣነ እንዲሁም በተፈትሮ ሀብቷ የበለጸገች መሆኗ ይታወቃል። ሆኖም ይሄን ታርክ እና ስልጣነ እንዲሁም ተፈትሮ ሀብትና ንብረትን ሀገራችን ይዛ ወደተሻለ ደረጃ ማደግ ሲኖርባት ነገር ግን ከእለት ወደ እለት ወደታች እያሽቆለቆለች መሆኗ ይታወቃል። ይሄን እየተበዘበዘ ያለውን የተፈጥሮ ሀብታችንን መጪው ትውልድ ተጠቃሚ እንዲሆን የተቻለንን አስትዋጽኦ እናበርክት። ተፈጥሮን መንከባከብና ሀገራችንን ማሳደግ የእያንዳንዳችን የጋራ ግዴታ ነው። ሲለሆነም ነጻነትና ሰላም ለካፋ ህዝቦች በምል ይህንን  (logo) ከፍተናል። ነጻነትና ሰላም ለካፋ ህዝቦች በምል ይህንን  (logo)ሲንከፍት በካፋ ውስጥ ያለውን ብልሹ የአስተዳደር፣ደልና ጭቆና ሙሉ በሙሉ በመታገል በካፋ ውስጥ መልካም አስተዳደር እና ፍትሕ በማምጣት ካፋን ወደተሻለች ደረጃ ለማሳደግ ነው።

 

7 comments on “About

 1. Pls contact me
  Dawit the behere bonga.Manona!

  Liked by 1 person

 2. It is a good idea because kaffa has been one of the forgotten areas by the the current government. Why ?I do not know.So the only option is to get united and fight aganist poverty and operation.

  Liked by 1 person

 3. My brother;

  Here is a great news.

  የካፋ ዞን ምክር ቤት የክልልነት ጥያቄን አጸደቀ
  15 November 2018
  ብሩክ አብዱ

  የካፋ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ኅዳር 6 ቀን 2011 ቀን 2011 ዓ.ም. ባደረገው ጉባዔ የካፋ ዞን የክልልነት ጥያቄን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ፡፡
  ዞኑ በተለይ ሰሞኑን ከቡና መገኛነት ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ውዝግብ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበረ ሲሆን፣ ለሳምንት ያክል በተካሄደ ሰላማዊ ሠልፍ ከተለፈፉ መፈክሮች መካከል የክልልነት ጥያቄ አንዱ ነበር፡፡
  በዚህም ምክንያት፣ የዞኑ ምክር ቤት ጉባዔውን በማድረግ ውሳኔውን በሙሉ ድምፅ ተቀብሎ ማጽደቁ ታውቋል፡፡
  በዞኑ መቀመጫ ቦንጋ ከተማ ወጣቶች ከፍተኛ የደስታ ሠልፎች እያደረጉ እንዳሉ እማኞች ከአካባቢው ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
  የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ በደቡብ ክልል ምክር ቤት ተቀባይነት ማግኘቱን ተከትሎ በርካታ የክልሉ ዞኖች የክልልነት ጥያቄ እየተስተዋለባቸው ሲሆን፣ በዞን ምክር ቤቶች ደረጃም በአጀንዳነት ተይዞ ውይይት የተደረገባቸው ዞኖች አሉ፡፡

  ሪፖርተር 15 November 2018

  Liked by 1 person

  • እንኳን ደስ አለን ምዕራፉን አንድ ብለን ጀምረናል
   ካፋ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስረታ የሀገራችን ሕገ መንግስቱን መመሪያ መሠረት
   ባድረገ መልኩ ዛሬ በዞን ም/ቤት በሙሉ ድምፅ ፀድቀዋል ፡፡በሀገር ዉስጥም ሆነ ከሀገር ዉጭ የሚትገኙ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ፡፡
   የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራ ተጠናቀዋል ቀጣይ የቀሩብንን ሥራ በሙሉ አቅም በመደገፍ በአስቸካይ ፍፃሜ እንድያገኝ ሁላችንም በአመራሩ ጎን በመሆን የተጠናከረ ሥራ መስራት ይጠበቅብናል ፡፡
   ሁሌም አንድ በሆንን ቁጥር እናሸንፋለን፣ በጋራ አንድ ላይ ስንሆን የምንፈልገውን እና የሚገባንን ማሳካት እንችላለን፣ ለሁላችንም ይሄ ትልቅ ምዕራፍ ነው፣ የራሳችን የሆነውን ሁሉ ለህዝባችንና ለአካባቢያችን ለውጥ እንጠቀማልን፣ ካፋና አካባቢዋ ከማንም በተሻለን ራሱን የማሳደግና የመለወጥ አቅም አለው፣ የካፋ ህዝብ ሁሉም አንድ ሲሆን ሁሌም ያሸንፋል፣ ምክንያቱም ሁሉንም ሲያደርግ በፍቅር ነው፣ የሌላውን አየመኝም ግን ያከብርላቸዋል:: ግን የራሱን እንዳይጥቀም በራሱ እንዳይተዳደር የዘመናት ባሪያ ሆኖዋል፣ አሁን ግን ሁሉም አበቃ፣ ካፋ አንድ ሆኖዋል፣ ወደፊት መራመድ ጀምሮዋል፣
   በዚህ አጋጣሚ ለዚህ ሁሉ ለውጥና የአብሮነት ትግል መሳካት በትልቁ አስተዋፆ ያደረጉትን ጠንካራውና የማይበገረው በሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ አስትዋይነትና ብስለት ያለው የካፋ ህዝብ በሙሉ እንዲሁም ግለሰቦችና ድርጅቶች ሳላመስግናቹ አላልፍም፣
   የተሻለ ለውጥና እድገት ለካፋ ህዝብ
   አንድ ሲንሆን ሁሌም እናሸንፋለን

   Liked by 1 person

 4. Dear brother this is great idea we every body are ready to support you!!

  Liked by 1 person

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: