Kumilachew Ambo

አስቸኳይ መልዕክት


ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ህብረት ለመላው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት የተከበራቹ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ እንድምታወቀው ጨቋኙን እና አምባገነኑን የወያኔ ሥርዓት ከነ አካተው ለማስወገድ ዴሞክራሲና እኩልነት የሠፈነባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ መላው የሃገራችን ህዝብ ያላሰለሰና የህወት መስዕዋትን የጠየቀ ትግል በማድረግ ላይ እንደምገኝ ይታወቃል። በተደጋጋሚ ባስተላለፍናቸው የትግል ጥሪዎች ለመግለፅ እንደሞከርነው ላለፉት 27 ዓመታት በወያኔ […]

ማሳሰቢያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት


ማሳሰቢያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቦንጋ ዩንቨርስቲ ማህበረሰብ በሙሉ ፦ ሠሞኑን ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች መረዳት እንደተቻለው በቅርቡ የመማር ማስተማር ሥራውን የጀመረው የቦንጋ ዩንቨርስቲ ውስጥ በመማር ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ያስነሱዋቸው የመብት ጥያቄዎችን ተከትሎ አመፅና ብጥብጥ መፈጠሩ ይታወሳል። በመሆኑም የመብት ጥያቄውን ተከትሎ የተነሳውን ብጥብጥ የኦሮሞ ተማሪዎች ብቻ ሆን ብለው አመፅ ለመፍጠር […]

የካፋ ልጅ ቡና


የካፋ ልጅ ቡና ኮፊ ካፋ ብለህ አስጠራልኝ ስሜን እባክህ ተረዳልኝ እወቅልኝ ድካሜን በሆዴ አዝየ ብቅ ስትልልኝ ኮትኩቼና አርሜ ለዓመታት ጠብቄ ብቅ ስል አበባህ በጉጉት ስጠብቅ እንድለወጥ መልክህ ደስታዬ ወሰን አጣ ቀይ ሆንክ ጎመራህ እያንዳንዱን ቀዩን ለቅሜ አስለቅሜ ጎንበስ ቀና ብዬ በደካማው አቅሜ በጧት ተነስቼ አፍልቼ ጠጥቼ ቸር አውለኝ ብዬ ለአምላኬ አመልክቼ ተራራውን ይዤ ገበያ ወጥቼ እመላለሳለሁኝ ዘይትና […]

ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ


ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ በርታ በሉት ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ ጀግና አይዞህ በሉት ከዚህ በላይ ምን አለና ብሶት የወለደው ደም ያንገፈገፈው የጀግኖች ቃል ጥሪው ወኔ የቀሠቀሠው እነ ቄሮ አባ ፋኖው የአያት ቅድመ አያት ቃል ኪዳን አደራ ሰምቶ እንዳልሰማ ያልሆነ እናት ስትጣራ የንጹሀን ደም መላሽ ጠላት ገዳይ ጠላት ደምሳሽ በርታ በሉት ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ ጀግና አይዞህ በሉት ከዚህ […]

ልብ በይ አፍሪካ


ልብ በይ አፍሪካ አፍሪካ ቀና በይ ንቂ ከእንቅልፍሽ ራስሽን ቻይ መሰደድ ይብቃሽ ሀብት ሞልቶ ተትረፍርፎ በአህጉርሽ ብዙ ማዕድናት አምቀሽ ይዘሽ ወርቁ አልማዙ ብሩ ታምቆ ሆድሽ ዛፍና ቅጠሉ ቡናው ፍራፍረው ሞልቶ ከጓሮሽ ታዲያ ምን ጎሎሽ ነው ስደት ያማረሽ የቆጥ አውርድ ብላ ጥላ የብብትዋን የሰው ስታሳድድ አስቀምጣ የራስዋን ዓለም ላይ በተነች ውድ ልጆቹዋን ያልተነካ እምቅ ሀብት ይዛ በጉያዋ ለልጆችዋ […]

መግለጫ በወልዲያ እና በሌሎች አካባቢዎች


ሰሞኑን በጥምቀት በዓል አከባበር እና በተከታታይ ቀናት በወልዲያ እና በሌሎች አካባቢዎች በመንግስት ታጣቂ ኃይሎች በተወሰደ ህገወጥ ርምጃ ምክንያት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት መጥፋቱን አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ በየትኛውም ሀገር ሃይማኖታዊም ሆኑ ባህላዊ የአደባባይ በዓላት በሰላም ይጠናቀቁ ዘንድ መንግስት ተገቢውን ጥበቃ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ ይታወቃል። በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ በርካታ በዓላትን ለዓመታት ሕዝብ ወደ አደባባይ በመትመም በሰላም እያከበረ ወደቤቱ ሲመለስ ኖሯል። በዓላትን ለማክበር ወደ አደባባይ የሚወጡ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ህዝቦች ለዘመናት በአምባገነን መንግስታት ይደርስባቸው የነበረውን በደል በየበዓላቱ ላይ በዜማ ሲገልፁ መቆየታቸውን ማንም የሚያውቀው እውነት […]

የሀገር ኩራት


የሀገር ኩራት ጦረኛ መጥቶብኝ የዛሬ መቶ ዓመት ህዝቤን አሰልፌ ከፈለኩኝ መስዋዕት ወገን ለመታደግ ለካፋ ነፃነት ግን ምን ያደርጋል ጊዜ ጣለኝና እጃቸው ገባሁኝ ታሰርኩ በካቴና ተሸንፌ ሳይሆን በሸዋ መኳንንት እጄ የታሰረው በወርቅ ሰንሰለት ከራሴ ላይ ዘውዱም ቢወሰድ በጉልበት አልተንበረከኩም ለሚኒልክ መንግሥት እኔም አንተም ንጉሥ ማንበላለጥ ግብር አልገብርም እጄንም አልሰጥ ብሎ የመለሰ በኩራት በድፍረት ጋኪ ሻረቾ ነው የካፋ […]