Kumilachew Ambo

የክልል ጥያቄ እንቆቅልሽ በሀገሪቱ ሕገ መንግሥት እንጂ በጥናት አይፈታም::


የክልል ጥያቄ እንቆቅልሽ በሀገሪቱ ሕገ መንግሥት እንጂ በጥናት አይፈታም:: ሲጀመር የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት በአግባቡ መተግብር እንጂ ጥናት ለምን አስፈለገ?? ቀደም ሲል ክልል የሆኑ አካባቢዎች ላይ ክልል ሆነው ከመዋቀራቸው በፊት ለምን ጥናት አልተደረገባችውም? አሁን የክልል ጥያቄ ያቀረቡትን ከፊተኞቹ የሚለያችው ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ? ሲዳማ የጥናቱ አካል ሳይሆን ጥያቄው ለምርጫ ቦርድ እንዴት ተላለፈ? ለሌሎቹ ያልተፈቀደው በምን ምክንያት […]

ካፋን ማወቅ አፍሪካን የመረዳት ጅማሮ ነው ያለው ታሪክ ተመራማሪ ማን ነበር?


በተስፋዬ ወልደሚካኤል ገብረማርያም (BSc, MSc, MA) የካፋ ኪንግደም የወርቅ ዘውድና ሌሎች ባህላዊ ቅርሶች ከስዊዘርላንድ እንዴት እንደተመለሱና  የካፋ ሕዝብ የቅርሱ ባለቤትነት የመብት ጥያቄ ለንጉሥ ጋኪ ሸረቾ 100ኛ ዓመት የሙት መታሰቢያ የተዘጋጀ ሰኔ 7 ቀን 2011 ዓ.ም አዲሰ አበባ በተስፋዬ ወልደሚካኤል ገብረማርያም (BSc, MSc, MA) የካፋ ኪንግደም የወርቅ ዘውድ ሌሎች ቅርሶች ወደ ስዊዘርላንድ እንዴት ሄዱ? እ.አ.አ በ1897 […]

በቅርቡ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ


ደምኢህህ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ለመጥራት ዝግጅትን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል:: በቅርቡም ሕጋዊ በሆነ መልኩ የሰልፉን ቀን ሰዓትና ባታውን ለመላው ሕዝብ እንደሚያሳውቅ የድርጅቱ አመራሮች ገልፀዋል:: ሰልፉ የሚጠራበትም ዋና ዓለላማ በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ሕዝቡ ያለውን ቅሬታና የራሱን ዕድል በራሱ ለመወሰን ቁርጠኝነቱን ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያሳውቅበት ይሆናል:- 1. ካፋ ወይም ደቡብ ምዕራብ አከባቢ በግዴታ ሆነ በውዴታ […]

የካፋ እና የአጎራባች ህዝቦች የክልልነት ጥያቄ፤ ታሪ ካዊ መሰረት፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችና፣ የሚጠበቅ ምላሽ፡፡


ከኬሮ ኬቶ ጋዎ የካፋ እና የአጎራባች ህዝቦች የክልልነት ጥያቄ፤ ታሪ ካዊ መሰረት፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችና፣ የሚጠበቅ ምላሽ፡፡ I. መነሻና መግቢያ በታሪክ እንደሚታወቀዉ፣ አገሮች በጦርነትት በወረራ፣ በህዝቦች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እና ተመሳሳይ መንገዶች መመሥረታቸዉና፣ መስፋፋታቸዉ ይታወቃል፡፡ አብዛኛዎቹ ገዢዎች የራሳቸዉን ማብራሪያ ቢሰጡም፣ የትም ቢሆን በወረራ የተፈጠረ ግንኙነት በዋናነት የሚካሄደዉ፣ ሃብት ለመቆጣጠር፣ ግዛት ለማስፋፋትና፣ የራስን ደህንነት ለማስጠበቅ መሆኑን መካድ […]

የካፋ ህዝብ ደምኢሕህን ጨምሮ ለኢትዮያዊነት፣ ለኢትዮያዊ ብቻ ሳይሆን ለአለምአቀፋዊ አንድነት በጽኑ የሚታገል፣ ለአብሮነት አብሮት የተወለደና ያደገ ስር የሰደደ ጠንካራ መንፈስ ያለዉ ህዝብ ነዉ።


አቶ ቦጋለ ኃይሌ በ ካፋ ሚዲያ ፅሁፍ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው፣ እጅግ አደርገን እናመሰግናለን በቅድሚያ ጽሁፉን እንደወደድኩና እጅግ የማምንበት ሀሳብ መሆኑን ልገልጽ እወዳለሁ።በመቀጠልም የካፋ ህዝብ ደምኢሕህን ጨምሮ ለኢትዮያዊነት፣ ለኢትዮያዊ ብቻ ሳይሆን ለአለምአቀፋዊ አንድነት በጽኑ የሚታገል፣ ለአብሮነት አብሮት የተወለደና ያደገ ስር የሰደደ ጠንካራ መንፈስ ያለዉ ህዝብ ነዉ። ለዚህም ደ ቡብ ምዕራብ ኢትዮያ አካባቢ ትንሿ ኢትዮያ ተብሎ […]

በካፋ አከባቢ ያለው ደምኢህህ የፖለቲካ ፓርቲ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር መዋሄድ ምን ማለት ነው?


Kaffamedia Kaffamedia ደምኢህህ ፓርቲ በካፋ አከባቢ ያለው ደምኢህህ የፖለቲካ ፓርቲ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር መዋሄድ ምን ማለት ነው? የአንድ ሃገር ህዝብ ጥንካሬና መሰረቱ በኤኮኖሚና በፖለቲካ የመሳተፍ አቅሙ ነው:: በካፋ ወይም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አከባቢ የሕዝቡ የኤኮኖሚ ሆነ የፖለቲካ ተሳትፎ በጭራሽ እንዳይኖር የተደረገና መድረሻው እንደማይታወቅ ሰማይ የራቀ ነው:: ይህም የሆነበት በጣም ብዙ ምክንያቶች አሉ ዛሬ ግን ስለሱ […]

2ኛው ብሔራዊ የቡና ሳይንስ ማህበር ኮንፈረንስ/ECSS/ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ቦንጋ – ዩኒቨርሲቲ፤


ቦንጋ – ዩኒቨርሲቲ፤ በማህበረሰብ አገልግሎት – ከፋ -ኢትዮጵያ፤ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕ/ት ዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ዩኒቨርሲቲው ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን ለአከባቢው ህዝብ እየሰጠ እንደሚገኝ ገልጸው የአከባቢው ዋነኛ የገቢ ምንጭ እና መተዳደሪያ በሆነው በቡና ምርት የአከባቢውን ተሞክሮ ለሌሎች አከባቢዎች ለማካፈል፣ የሌሎች አከባቢዎችን ተሞክሮዎች በምሁራን ወደ አከባቢው ለመቅዳት በማሰብ 2ኛው የኢትዮጵያ ቡና ሳይንስ ማህበር ኮንፈረንስ የኢትዮጵያና […]