Uncategorized

እውነት መንግስት ከማን ጎን ነው ያለው? እውነቱን እንነጋገር!!


  እውነት መንግስት ከማን ጎን ነው ያለው? እውነቱን እንነጋገር!! እስከም መቼ ዝምታ እስከ መቼ ባርነት? ወይስ አሁንም ስለኛ አልገባቸውም? እውነት ዛሬም መንግስት እንደትላንቱ በአፌሙዝ አፍኖ ሊገዛን እየሞከረ ነው? ታዲያ ለምን ኮማንድ ፖስት ደቡብ ምዕራብ ላይ? ደቡብ ምዕራብ ላይ የትኛው ማህበረሰብ ነው ለሃገር አስጊዎች ናቸው ተብለው የተፈሩት? እስቲ ንገሩኝ? የካፋ ህዝብ አይደለም እንዴ ማንነቴንና ታርኬን  ተነጥቄለሁ […]

ደቡብ ምዕራብን ኮማንድ ፖስቱ ተቆጣጥሮታል:: አብን ቢሮ በሚዛን ከተማ ከፍቷል::


Kaffamedia ደቡብ ምዕራብን ኮማንድ ፖስቱ ተቆጣጥሮታል:: አብን ቢሮ በሚዛን ከተማ ከፍቷል:: ምነው ሁሉም የራሱን ማንም አይድረስብኝ ብሎ ሸሽጎና ሰሲቶ የግሉ ካደረገ በሗላ የሚስኪኑን የየዋሁን የካፋን የሸካን የቤንችንና የማጂን አከባቢ እንደ ሥጋ ቅርጫ ለመቀራመት የሚሯሯጠው? የገረመኝ የመንግሥት በፀጥታ ስም ኮማንድ ፖስት እያለ የክርስትና ስም እየሰጠ ሰላማዊዉን አከባቢ የጦር ቀጠና ይመስል በወታደርና በክላሽ ጋጋታ ውዥምብር መፍጠሩ ነው:: […]

የካፋ አከባቢ ክልልነት ጥያቄ የፋሽን ጉዳይ ወይስ መሰረታዊነት ያለው?


Samuel Tamiru Amade የወቅቱ የክልልነት ጥያቄዎች በተለይም ቀድሞ ደቡብ ተብሎ በሚጠራው የአገራችን አከባቢ መሰረታዊ በሆነ መልኩ በአብዛኛው እየተጠየቀ ያለ ሲሆን ሁሉም አከባቢዎች የየራሳቸው መነሻና ምክንያት እንዳላቸው እውን ነው፡፡ ለነዚህም ጥያቄዎች መንግስት እየሰጠ ያለው ትኩረትና ምላሽ ከህዝቡ ጥያቄ አንፃር ምን ደረጃ ላይ እንዳለና ምን ያህል ህጋዊነትን የተከተለ እንደሆነ ለቀባሪ ማርዳት ነው የሚሆነው፡፡ ከእነዚህ የክልልነት ጥያቄዎች መካከል […]

የካፋ ጉርማሾ ፓርቲውን እንድቀላቀል ደምኢህሕ ጥሪ አቀረበ


ደምኢህሕ ጥሪውን ያስተላለፈው በቀን 15/07/2011 በሻተራሻ ገሮ አደራሽ ከቦንጋ ነዋሪዎች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ነው ። ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ህብረት ከ4አመት በፊት በሀገሬ አሜሪካ ተመስርቶ በቅርቡ መንግስት ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት ሀገር ቤት ገብቶ ባለፈው ህዳር ወር ላይ በሚዛን ከተማ የምስረታ ጉባኤ አካሄዷል። ይህን ተከትሎ ደምኢህሕ በሀገርቱ በምርጫ ቦርድ እውቅና ከተሠጣቸው 107 ለፓርቲዎች አንዱ ሆኗል […]

የደቡብ_ምዕራብ_ኢትዮጵያ_ህዝቦች_ህብረት(ደምኢህሕ) የመጀመሪያው ስብሰባውን በቦንጋ ከተማ ከደጋፊዎቹና ከአባላት ጋር ሰፊና ገንቢ ዉይይቶች ያደረገ ሲሆን በቀጣይ በሚዛን ማሻ ቴፒ ሜጢ አመያ ማጂ ዲማ የም ዋቻ ሺሾእንዴ ተርጫ በተጨማሪም ጎሬና መቱ በሚገኙ አባላቶቹ ጋር እንደወያይ አሳውቋል ። 


#የደቡብ_ምዕራብ_ኢትዮጵያ_ህዝቦች_ህብረት በምድረ አሜርካ የወገን ተቆርቃሪና ሀገር ወዳድ በሆኑ በአከባቢው ተወላጆች የተመሠረተ ህብረት ሲሆን መንግስት በውጭ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ሀገር መተው በሰላማዊ መንገድ መስራት እንደምችሉ በተደረገው ጥሪ መሠረት #ደምኢህሕ ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ ሠውነት በማግኝት በቤንች በማጂ በሸካ በካፋ እና በደቡብ ምዕራብ በሚገኙ አከባቢዎች የሚንቀሳቀስና በአከባቢው ተወላጆች የተመሠረት የህዝብ ድርጅት ነው የመጀመሪያው ስብሰባውን በቦንጋ ከተማ ከደጋፊዎቹና ከአባላት ጋር ሰፊና […]

ታላቅ የስብሰባ ጥሪ


በቅርቡ በምርጫ ቦርድ ተመዝግቦ ሕጋዊ እውቅናን ያገኘው ደምኢህህ በቦንጋ ከተማ ሻተራሻ ጋሮ ገብሬ አዳራሽ እሁድ ከጧቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ሕዝብዊ ስብሰባ ያካህዳል:: በዚሁ ስብሰባ ስለ ድርጅቱ ዓላማና አቋም ገለፃ የሚደረግና እንዲሁም አሁን ስላለንበት የሃገራችንና ብሎም ስለ አከባቢያችን ሁኔታ ባጠቃላይ ውይይት ይደርጋል:: በአከባቢው ያሉት የሚድያ ተቋማትም ስብሰባውን እንደሚዘግቡ ታውቋል:: ስለዚህ ማንኛውም የአከባቢው ነዋሪ ለሃገርና ለአከባቢው ተቆርቋሪ […]

የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ በደሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማስቀረት


ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉትና የሕዝባቸው መበደል ያንገበገባቸው የደቡብ ምዕራብ ፈርጦች አቶ ተስፋዬ ወ/ሚካኤል፡ ዶ/ር አቻሜ ሻና፡ አቶ ጎዲ ባይከዳኝ፡ አቶ ብርሀኑ ወ/ሰንበት፡ ወ/ሮ ፋንታዬ ገብሬ፡ አቶ አማኑኤል ካርሎ፡ አቶ ያሮን ቆጭቶ የዛሬ አራት ዓመት ገደማ በሰሜን አሜሪካ ያቋቋሙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት (ደምኢሕሕ) በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊ ፎርማሊቲዎችን በሟሟላት ተመዝግቧል፡፡ ዋነኛው መሠረቱን በካፋ፡ ሸካ፡ ቤንች […]