Archive | September 2014

You are browsing the site archives by date.

ያልታተመው “የሎሚ አዘጋጆች አጣብቂኝ!” ዘገባ


የሎሚ መጽሔት አዘጋጆች ከሀገር ከተሰደዱ አንድ ወር ያለፋቸው ሲሆን፤ ይህ ጽሁፍ ደግሞ ለመጨረሻ ጊዜ ማለትም ነሐሴ 17/2006 ዓ.ም ለህትመት ሊበቃ ከነበረው እና ከታገተው የመጨረሻ ዕትም (ከቁጥር 120) ላይ የተወሰደ ነው፡፡ ጽሁፉም መንግስት የመሰረተውን ክስ እና በወቅቱ የነበረውን ነባራዊ ስሜት የሚያንጸባርቅ ሲሆን፤ ለአንባብያን ግንዛቤ ይረዳ ዘንድም እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ አንባቢም ጽሁፉን በወቅቱ የነበረውን ስሜት ከግንዛቤ በማስገባት እንዲያነብ […]

“እኔ በአገሬ ጉዳይ ተስፋ አልቆርጥም”


ለሁለት አስርት ዓመታት በተቃውሞ የፖለቲካ ጎራ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፤ በተለያዩ ጊዜያት የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እየመሰረቱ መርተዋል፡፡ ከስድስት ዓመታት ወዲህ መድረክን የተቀላቀሉት ፕሮፌሰሩ፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከፖለቲካው ንፍቀ ክበብ ጠፍተው ከርመዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥ እቁባይ፤ ፕሮፌሰሩ የት ጠፍተው እንደከረሙ፣ ስለተቃዋሚ ፓርቲዎችና ኢህአዴግ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ ስለመጪው ምርጫና ሌሎች ተያያዥ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በተመለከተ […]