Archive | April 2019

You are browsing the site archives by date.

”በአንድ ሃገር ሁለት አይነት ዜግነት! እንዱ ሲወጋ የሚወጣው ደም ነገር ግን ሌላኛ ሲወጋ የሚወጣው አቧራ ይመስል!”


በአንድ ሃገር ሁለት አይነት ዜግነት! እንዱ ሲወጋ የሚወጣው ደም ነገር ግን ሌላኛ ሲወጋ የሚወጣው አቧራ ይመስል! በመጀመሪያ ይህ ፅሁፍ በሰፈራ ስለመጡት ኢትዮጵያዊ ወንድም እህቶቻችን በፍፁም እንዳልሆነ እንዲታወቅ እንፈልጋለን:: ኢትዮጵያዊ ይትም ሄዶ የመኖር የመሥራት መብት እንዲጠበቅለት ከሚሟገቱ ዝጎች አንዱ ነን:: ነገር ግን የዚህ ፅሁፍ ዓላማና ትኩረቱ የካፋ ዞን አስተዳዳሪዎችን ብቻ እንደሚመለከት በቅድሚያ ግልፅ እንዲሆንልን እንፈልጋለን:: ዛሬ […]

ትላትን ሰኞ ዕለት ደምኢህህ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚዎችን መርጧል::


ትላትን ሰኞ ዕለት ደምኢህህ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚዎችን መርጧል:: ከዚህ በታች በዝርዝር እንደሚትመለከቱት የደምኢሕህን ፖለቲካዊ መዋቅር ወደ ታች ለማውረድ ሥራ አስፈጻሚው በተደጋጋሚ ከመከረበት በኋላ በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ መሠረታዊ ድርጅት አዋቅሯል። በተመሳሳይ በሁሉም ወረዳወች መሠረታዊ ድርጅት በመዋቀር ላይ የሚገኝ ሲሆን ወደ ቀበሌና ወደ እያንዳንዱ መንደር የሚወርድበት አሰራር በመዘርጋት ላይ ይገኛል:: ከዚህ በኋላ […]

በካፋ ሕዝብ ማለትም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አከባቢ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ደባ!!


በካፋ ሕዝብ ማለትም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አከባቢ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ደባ ሕዝቡን ለማፈን ቀና እንዳይል ራሱን በራሱ እንዳያስተዳድር የመሬቱና የሃብቱ ባሌቤት እንዳይሆን ሁሌም የበይ ተመልካች ሆኖ እንዲኖር ትልቅ የሴራ ድግስ የትዘጋጀለት ይመስላል:: ይህንንም ሴራ እውን ለማድረግ በደንብ ታስቦና ታቅዶ በቴያትር መልክ ቀርቦ የተሳካ ስራ እየተሰራ ይገኛል:: ይህ ሴራ እርምጃውን በደንብ ጠብቆ ከላይ ወደ ታች […]

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት (ደምኢህሕ) ድርጅት በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ሻተራሻ አዳራሽ ለካፋ ህዝብ ስለድርጅቱ አጠቃላይ ገለጻና ውይይት አደረጉ፣


የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት (ደምኢህሕ) ድርጅት በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ሻተራሻ አዳራሽ ለካፋ ህዝብ ስለድርጅቱ አጠቃላይ ገለጻና ውይይት አደረጉ፣ በውይይቱ ላይ የተገኙት ተሳታፊዎችም በውይይቱ በጣም ደስተኛ መሆናቸውንና ድርጅቱም ለአካባቢው እጅግ አስፈላግ መሆኑንም ገልጸዋል::  

ቀጥታ መልዕክት ለካፋ ዞን አስተዳዳሪና ለአስተዳዳሪው ጀሌዎች በሙሉ::


ማንም ሰው በሰውነቱ ክቡር ነው፣ የሰውን ልጅ የማንጓጠጥም ሆነ የማሳነስ አላማም ሆነ ፍላጎትም የለንም፣ ምክንያቱም የሰው ልጅ ያጠፋል ደግሞ ይታረማል። ነገር ግን የሰው ልጅ እየተነገረው እና እየተመከረ መታረምና መስተካከል ካልቻለ ምን ማድረግ ይቻላል? በተለይም ስልጣንን ተገን በማድረግ በህዝብ ላይ እኩይ ተግባርን ሲፈጽሙና  ለዚህች ሃገር በቀናነት እየታገሉና እየሰሩ ባሉት ሰዎች ላይ በሚያደርጉት አላስፈላጊና ኢሰብዓዊ በሆነ ድርጊት […]