Archive | January 2019

You are browsing the site archives by date.

ምነውሳ መነፅሩ ሁሉ “የማንነት” ብቻ ሆነ?


by:- Yaroon Kochito አገራችን ውስጥ አንድ አካባቢ ግጭት በተከሰተ ቁጥር ከዘር ጋር ማገናኘት ቀላልና ብዙ ማሰብና ስራ የማይጠይቅ ትኩረት ማግኛ ዘዴ ከሆነ ውሎ አድሯል። ይህ ደግሞ እንደ አገር አይደለም ሰው እንደተሰኘ ክቡር ፍጡር ወዴት እየወሰደን እንደሆነ ስጋት ውስጥ የሚጥል ነው። ይህንን ሃሳብ እንድፅፍ ያነሳሳኝ እኔ በተወሰነ መልኩም ቢሆን ስለማውቀው አካባቢ ኅላፊነት በጎደለው መልኩ በአንዳንድ ሚድያዎች፣ማህበረሰብ ተቋማት […]