Archive | August 2018

You are browsing the site archives by date.

የካፋና ምዕራብ ዞኖች የክልል ጥያቄ፤


የካፋና ምዕራብ ዞኖች የክልል ጥያቄ፤ የጥቂቶች አይደለም፣ ታሪካዊ መሰረትና ተጨባጭ ምክንያት ያለዉ፣ ምላሽ የሚገባዉ ነዉ፡፡   I. መግቢያ በታሪክ እንደሚታወቀዉ፣ አገሮች በወረራና በተመሳሳይ መንገዶች መመሥረታቸዉና፣መስፋፋታቸዉ ይታወቃል፡፡ ገዢዎች የራሳቸዉ ማብራሪያ ቢኖራቸዉም፣ የትም ቢሆን ወረራ በዋናነት የሚካሄደዉ፣ ሃብት ለመቆጣጠር፣ ግዛት ለማስፋፋትና፣ የራስን ደህንነት ለማስጠበቅ መሆኑም ይታወቃል፡፡ ሆኖም በሂደት ሁኔታዎች ሲሻሻሉና፣ ሁኔታዎች ሲረጋጉ ተገዢዎች ክብራቸዉ ተጠብቆ፣ የአገራቱ እኩለ […]

ማሳሰቢያ፣ ለመንግሥት ሃላፊዎች  


ማሳሰቢያ፣ ለመንግሥት ሃላፊዎች   በደቡብ ክልል ምዕራባዊ ዞኖች፣ ሰፊ ለም መሬት እያለ፣ ወጣቶች ብቻ ሳይሆኑ፣ በርካታ ገበሬዎችም ጭምር፣ መሬት እንደሌላቸዉ ለረጅም ጊዜ፣ በተደጋጋሚ ሲቀርብ የነበረ ጥያቄ ነዉ፡፡ ለምሳሌ ካፋ ዉስጥ ይህ ጉዳይ፣ በ1998 ዓ.ም. ለቀድሞዉ ጠ/ሚ/ (በወቅቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚ/ር) እና የክልሉ ድርጅት መሪ ለነበሩት አቶ ሃይለማሪያም የቀረበ ሲሆን፣ በየጊዜዉ ለመጡ የክልሉ ሃላፊዎች የቀረበ ቢሆነም […]

ለካፋ ወጣቶች ወቅታዊ ጥሪና መልዕክት


ለካፋ ወጣቶች ወቅታዊ ጥሪና መልዕክት   በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተለይም በደቡብ ክልል ሥር በተካለሉት ምዕራባዊ ዞኖች በደረሰዉ የተቀነባበረ ተፅዕኖና፣ ሥር በሰደደ መዋቅር አማካይነት ባለፉት 27 ዓመታት የደረሰዉ የአስተዳደር በደል፣ ግፍና የተፈፀመዉ ወንጀል፣ በርካታ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የአካባቢ ባለሥልጣናት፣ የደቡብ ገዢና፣ ያሰማራቸዉ ወያኔ ትኩረቱ ሁሉ ዝርፊያ ስለነበረ፣ ስለህዝቡና ስለአካባቢዉ ልማት የሚታሰብበት ጊዜ አልነበረም፡፡ ህዝቡ ሲቆረቁዝና፣ አካባቢዉ ወደሁዋላ […]

ከአሁን በሗላ ከላይ በሚመጣ ሳይሆን ሕዝባችን ከታች ከራሱ በሚያመነጨው ወይም በሚያመጣው ትዕዛዝና ውሳኔ ብቻ ነው የሚተዳደረው::


የፌዴራል ባለሥልጣናት ዛሬ ቅዳሜ በደቡብ ምዕራብ በካፋ ቦንጋ ገብተው በጌስት ሃውስ ማረፋቸውን የአይን እማኞች ገልፀዋል:: እነዚህ የፌዴራል ባለሥልጣናት ሦስቱን ዞኖች ካፋ: ሸካ እና ቤንችማጂ ዞኖችን እንደሚጎበኙ ታውቋል:: ፌዴራል እነዚህን የተረሱትን አከባቢዎች ማስታወስ መጀመሩ የሕዝብ በተለይም የወጣቱ አመፅ ውጤት ነው:: ስለዚህ ነው ወንድ ያለበት ቦታ ማንም እያሸተተ ይመጣል ብለን ስንጎተጉት የነበረው:: የፌዴራሎቹ መምጣት በእራሳቸው እይታ ነገሮችን […]

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ለሊቀ መንበርና፣ አፈ-ጉባኤዋ የቀረበ ጥያቄ


ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ለሊቀ መንበርና፣ አፈ-ጉባኤዋ የቀረበ ጥያቄ ከሰሞኑ የደቡብ ህ/ዴ/ን ሊቀመንበርና የኢፌዲሪ ህ/ተ/ም/ቤት አፈ-ጉባኤ፣ ወ/ሮ ሙፌሪያት ካሚል፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ጎብኝተዉ ተመልሰዋል፡፡ ከቀናት በሁዋላም ጠ/ሚንስትሩ የቦንጋን የጫካ ቡና ጎብኝተዋል፡፡ ስለጠ/ሚንስትር ጉብኝት ብዙ የተባለ ባይኖርም፣ ከደቡብ/ህ/ዴ/ን ሊ/መንበር ጋር የተደረገዉ ስብሰባ ግልፅነትና፣ ቁርጠኝነት የተሞላበት ነበር፡፡ እርሳቸዉም የሚችሉትን ያህል ቢመልሱም፣ ለአብዛኛዉ ጥያቄ መልሱን በይደር አለፈዉ፣ ግን […]

በዘመነ ኢሕአዴግ ከህገመንግስት አንቀፅ 39 ጋር ተዳምሮ የመነጨ ከፋፋይ ቋንቋ።


በዘመነ ኢሕአዴግ ከህገመንግስት አንቀፅ 39 ጋር ተዳምሮ የመነጨ ከፋፋይ ቋንቋ። አንቀፅ 39፣ ብሔር / ብሔረሰቦችና ህዝቦች፣ ክልል፣ አናሳ ኢትዮጵያውነታችንን የምንፈልግና የምንወድ ዜጎች ሁሉ፣ ይሄ አፍራሽና የሃገራችን የኢትዮዮጵያን ህልዉና አደጋ ላይ በመጣል ላይ ያለዉን አንቀፅ 39ና ተያይዞ የመጣ ቋንቋ ከኢትዮዮጵያ​ ​ህገመንግስት መፋቅ ያለበት አንደሆነ አናምናለን። ከሕገመንግሥቱ ብቻ ሳይሆን ከአትዮጵያ ህዝብ መዝገበ ቃላትም መሰረዝ አለበት ብለን አናምናለን። […]

በቦንጋ ከተማ በተደረገዉ የልማትና የመልካም አስተዳዳር ዉይይት ላይ የተነሱ የህዝብ ጥያቄዎች


በዛሬ ዕለት በቦንጋ ከተማ በተደረገዉ የልማትና የመልካም አስተዳዳር ዉይይት ላይ የተነሱ የህዝብ ጥያቄዎች መልስ የሚሹ ከመሆናቸዉም ባሻገር በብዙዎች ዘንድ ግርምትን ፈጥረዋል። እንደሚታወቀዉ ዞኑ ከሌሎች ማዕከላዊ ዞኖች ጋር ሲነጻጸር ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልገዉ መሆኑ ከሁሉም ወረዳዎች በተወዉጣጡ ተወካዮች ያለጥርጥር ቀርቧል። በብዙ የዞኑ ህዝብ ክፍሎች ትልቁ ትኩረት በተሰጠዉ በዚሁ ታላቅ መድረክ የዞኑ መሪዎችና ተመሪዎች ምን ያህል ተለያይተዉ ይኖሩ […]