Archive | December 2015

You are browsing the site archives by date.

‹‹ባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል››


ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ፣ የካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር መንግሥት በኢትዮጵያ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ላይ በትልቁ ይጠቅሳቸው ከነበሩ ትልልቅ ኩባንያዎች ዋናው የህንዱ ካሩቱሪ ግሎባል ነው፡፡ የኩባንያው መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ እዚህ አገር ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክስት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያን በመመሥረት፣ በጋምቤላ ክልል ሰፊ መሬት ወስደው ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡ ከመነሻው ጀምሮ […]

ኦቦ በቀለ ገርባ ታሰሩ


  በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተነሳውን የሕዝብ ቁጣ ተከትሎ በርካታ ወጣቶችን እያሰረ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ መንግስት ባለፈው ማርች 2015 ከ እስር የተፈቱትን አቶ በቀለ ገርባን እንደገና አሰረ:: ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ ምንጮቿ እንዳገኘቸው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ የታሰሩት በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ከተከሰተው የሕዝብ ቁጣ ጋር ተያይዞ እንደሆነ ይገመታል:: ኦቦ በቀለ […]

Ethiopia: Government cancels a peaceful protest called by oppositions in the capital city


A Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia (Medrek) and Blue party denied to hold a public rally in the capital city. Both parties called a peaceful demonstration for the coming Saturday, December 26,2015 against the government security officials action in the past two weeks in Oromia state. However, according to the government affiliated radio station […]

መድረክ ታህሳስ 17 ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያስገባው የእውቅና ጥያቄ ተቀባይነት አለማግኘቱ ተገለፀ


አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ታህሳስ 17 ቀን 2008 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አስገብቶት የነበረው የእውቅና ጥያቄ ተቀባይነት አለማግኘቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። –

Ethiopia arrests journalist after channel reports on protests


Nairobi, December 22, 2015–The Committee to Protect Journalists calls on authorities in Ethiopia to release news anchor Fikadu Mirkana. Fikadu, who works for the state-run broadcaster Oromia Radio and TV, was arrested at his Addis Ababa home on Saturday morning, according to news reports. CPJ could not determine the reason for Fikadu’s arrest. It comes […]

Scores dead in Ethiopian protest crackdown, says rights group


A human rights watchdog has reported that 75 people have been killed protesting a government project in the Oromia region. The government has described the protesters as “terrorists,” prompting international concern. Human Rights Watch (HRW) said on Saturday that at least 75 people had been killed in recent weeks while protesting an urban renewal plan […]

መድረክ ባለ 6 ነጥብ መግለጫ አወጣ | “ሕዝቡ በጉልበትና በማጭበርበር የተቀማውን መብት ለማስመለስ በሰላማዊ መንገድ ይታገል”


የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!! (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ያወጃቸውን ድንጋጌዎች በማፍረስና በተግባር እንዳይውሉ በማድረግ የዜጎችንና የሕዝቡን መብቶች […]