Archive | December 4, 2013

You are browsing the site archives by date.

ሂዩማን ራይትስ ዋች ሳዑዲ ስላሉ ኢትዮጵያዊያን ሥጋቱን ገለፀ


http://realaudio.rferl.org/voa/AMHA/2013/12/02/9c2ba6bb-e112-4cb1-a251-9a5fe2cd517c.mp3 የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የጀመረውን ፍልሰተኛ ሠራተኞችን በኃይል የማስወጣትን እርምጃ ተከትሎ እዚያ የቆዩ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኛ ሠራተኞች የአካላዊ ጥቃት ተጋላጮች መሆናቸውንና አንዳንዶቹም መገደላቸውን፣ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ የሚፈልጉትም በጊዜያዊ ተነቃቃይ የማሠሪያ ማዕከላት ያለበቂ ምግብና መጠለያ መያዛቸውን ኒው ዮርክ የሚገኘው ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን ሂዩማን ራይትስ ዋች ከትናንት በስተያ (ቅዳሜ፣ ኅዳር 21/2006 ዓ.ም) ማምሻውን ባሠራጨው መግለጫ አስታወቀ፡፡ […]

ትብብርና መድረክ – ሁለቱ የተቃውሞው ጎራ ጥምረቶች


ዘጠኝ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ”ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ” በአጭሩ ”ትብብር” የተሰኘ አዲስ የፓርቲዎች ቅንጅት መመሥረቱን ባለፈው ዕሁድ ይፋ አድርገዋል። ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ በተቋቋመው ትብብርና ቀደም ሲል በተመሠረተው መድረክ ውስጥ መሰባሰባቸው አብዛኞቹ ተቃዋሚዎች ሁለት የተለያዩ ጥምረቶች ውስጥ መግባቸውን አሳይቷል። በብሔር ከተደራጁ ፓርቲዎች ጋር እንደማይቀናጅ ሲገልፅ የቆየው መኢአድም የአዲሱ ትብብር አባል ሆኗል። የ2007ቱ ሀገር አቀፍ ምርጫ ከሁለት ዓመታት ያነሰ […]