Archive | December 2, 2013

You are browsing the site archives by date.

ግልጽ ደብዳቤ ለሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ገ/የሱስ (ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወዳገራቸው የመመለስ ግዴታው የህወሃት/ኢህአዴግ ነው!)


ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን)      ኅዳር 23፣ 2006 ዓም ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወዳገራቸው የመመለስ ግዴታው                                            የህወሃት/ኢህአዴግ ነው! ግልጽ ደብዳቤ ለሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ገ/የሱስ  ለዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ […]

የወያኔ አገዛዝ በመልዕክተኞቹ በኩል ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ ምላሽ


ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው ውጥረቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ እያደረሱት መሆኑን የሚያሳዩ በቂ ምልክቶች አሉ። የእስካሁኑ ተሞክሮዓችን እንደሚያሳየው ወያኔ ውጥረት ሲበዛበትና መዉጪያና መግቢያዉ […]

Gommonaa Traanspoortee Beeroo


No guudooch kocaa shuuraareebeeti taatee beereena’oochee gommonaa traanspoortee beeroonon ta shalligimmona ta sheexaanoone tiibeeto! amoyich? 1)gommi iritoon dabbii biishaache. 2)ubbee dubbiyeena’ooch ibere-ciinoon dabbiti hinnoona kaameelloon maddabaache 3)taatee sheeroon dabbaane hinnoona shuuraareebeeti kaameellee yaaphoon hajjiti gaannechina’on,shuufeereena’onaa(gengeriyechina’onaa) traafikee pooliseena’on dabbii ciinaache….dab….dab…dab…dab…, A) boongi ketemee daggooch showoo shimm-shimmitoyee gubb taaksin ciino woyee qaawii dano,shalligeyaane mooyone. ta iibeeto,”boongi qaccemmoo […]

ወያኔ ዝም ያላቸው ወገኖቻችን የድረሶልን ጥሪ ጅዳ


Posted By: KUMILACHEW GEBREMESKEL

የብኣዴን እና የኦሕዴድ መኮንኖች ከሰራዊቱ ሊቀነሱ መሆኑ ታወቀ


በሰራዊቱ ውስጥ አለመተማመን ነግሷል፤ የሕወሃት ጄኔራሎች ፈርተዋል millitery ethiopian ምንሊክሳልሳዊ-በሰራዊቱ ውስጥ የተነሳውን ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ተከትሎ የቀድሞ የኢሕዴን እና የኦሕዴድ ባለስልጣናት ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ እንደሚቀነሱ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል:: በየቀኑ ለስብሰባ የሚቀመጠው ሕወሓት መራሹ የጄኔራል መኮንኖች የአንድ ብሄር ቡድን ተጠንቷል ባለው እና የተወያየበት ሰነድ እንደሚያመለክተው በሰራዊቱ ውስጥ የሚነሱ ማንኛቸውም ጥያቄዎች የሚፈጠሩት ከአማራው እና ከኦሮሞው ወገን ከሆኑት […]