Archive | December 8, 2013

You are browsing the site archives by date.

Menalesh Meti interview with Mr. Obang Meto Dec 5 2013


Posted By : Kumilachew Gebremeskel Ambo

በቦንጋ መምህራን አድማ ሊጠሩ ነው


በአለማችን ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት ከሚገኝባት እና በዓለም አቀፍ ቅርስ ጥበቃ(UNESCO) የተመዘገበች የካፋ ዞን እነሆ ለዘመናት ስትጨቆን እና ስትገዛ ኖራለች:: በመሆኑም ይሄን ጭቆናና ባርነት እንዲሁም ኢ-ዲሞክራሲያዊ አገዛዝን በመቃወም ለረጅም ዘመናት ቆይቶዋል :: ዛሬም የዎያኔ መንግስት በጉልበትና በማስፈራራት በሕዝቡ ላይ ጭቆናና በደል እያደረሰ ይገኛል :: ይሁንና በከፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የሚገኙ መምህራን ፣ መንግስት ለአባይ ግድብ በማለት […]